Get Mystery Box with random crypto!

#ሂባ: እኛም እናመሰግናለን፤ ወዐለይከ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንግዲህ ከወንድም ሪያድ | TEAM HUDA

#ሂባ: እኛም እናመሰግናለን፤ ወዐለይከ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

እንግዲህ ከወንድም ሪያድ ጋር በነበረን ሰፋ ያለ ቆይታ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እደያዝን አልጠራጠርም። ሳይሰስት ከህይወት ተሞክሮ እንካችሁ ስላለን እንዲሁም እዚህ ከሁዳ ቤት ስለተገኘልን በራህማኑ ስም እያመሰገንን እንግዳችንን እንሸኝና እዚሁ ላይ የምናቆም ይሆናል። በሌላ እንግዳ እሰከምንገናኝ ራህማኑ ይጠብቅልኝ።ከቀሪ የሁዳ መሰናዶ ጋ ፏ በሉልኝ

ዒዱኩም ሰዒድ ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ...

@Re_ya_zan