Get Mystery Box with random crypto!

#ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- @Re_ya_zan | TEAM HUDA

#ሪዛል:- <<ተመልሰናል ቤተሰቦቻችን.... ከወንድም ሪያድ ጋር በነበራቹ ቆይታ እንደተጠቀማቹበት አንጠራጠርም። >>
#ያስ:- <<ማሻአላህ በጣም ደስ በሚል መልኩ ብዙ ቁምነገሮችን አስተላልፎልናል። ስለ ወጣቱ ትውልድ እና ወደፊት ስላለሙት የምርምር ማዕከል የተነሳው ሃሳብ፤ በሁላችንም ውስጥ ተነሳሽነት የሚፈጥር ነው... አይመስልሽም?>>
#ሪዛል:- <<ልክ ነሽ። አሁን ላይ ትውልዱን በቁርዐን ለማነፅ የሚያደርጉት ርብርብም ቢሆን ቀላል የሚባል አይደለም .... አላህ ይጨምርላቸው።>>
#ያስ:- <<አሚን ። በድጋሚ እህት ሂባ ላስታደመችን ድንቅ ቆይታ እናመሰግናለን
ወደ ቀጣዩ እንለፍ?>>
#ሪዛል:- <<መርሃባ....
ቤተሰቦቻችን በንባብ ቆይታቸው ትንሽ ሳናደክማቸው አልቀረንም። አይኖቻቸውን አሳርፈው በድምፅ በታጀበ ጉዞ አብረውን የሚንሳፈፉበትን ዝግጅት እናድርሳቸው.... >>
#ያስ:- <<በደስታ....
ቀጣዩ መሰናዶአችን የሚሆነው በድምፅ የሚርቀብልን የግጥም ፅሁፍ ነው። ማዳመጫዎቻችሁን እያስተካከላቹ ጠብቁን.... መልካም ጊዜ.... >>

@Re_ya_zan