Get Mystery Box with random crypto!

#ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- ★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★ #ነጃት:- #ረ | TEAM HUDA

#ሪዛል:- <<ሱብሃነላህ ሁኔታው በምናብ ለመሳል እንኳን የሚከብድ አንጀት የሚያላውስ ነበር .... እኛስ ለራህማኑ ምን ያህል ታዛዥ ነን?>>
#ያስ:- <<ልክ ነሽ... የቅንጭቡ ማብቂያ ላይ ስለታዛዥነት የሰፈረው አገላለፅ ሁላችንንም ለታዘዝናቸው ቀላል ዒባዳዎች ያለንን ምላሽ የሚያስዛዝንብን ይመስለኛል ።....ኢላሂ ለሁላችንም ገደብ የሌለውን መውደድና ታዛዥነት ይስጠን ።>>
#ሪዛል:- <<አሚን ...

እንግዲ አንባቢያን ጥያቄው ያነበባቹትን ይመስላል.... ቀድሞ የተወሰደበትን መፅሃፍ ስም ለሚነግረን አንባቢ የአረፋ ሽልማታችንን የምናደርስ ይሆናል ማለት ነው።>>

★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★
#ነጃት:- <<እኔ መመለስ እችላለሁ? >>
#ረያን:- <<አትሸለሚም እንጂ አዎ >>

#ነጃት:- <<ተዉታ >>

#ሂባ:- <<ያስ >>
★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★

#ያስ:- <<ሰደቃችንን ሳታወጣው ወደ ቀጣዩ መሰናዶአችን ብናልፍስ ሪዙ? >>
#ሪዛል:- <<ግድ ነው ....

ውድ አንባቢያን.... ቀጥሎ ከማስታወቂያው ጀምሮ ስትጠብቁት፣ ዝግጅቱ ከጀመረ ጀምሮ ደግሞ ስናስጠብቀው የቆየነውን እንግዳችንን ወደ መድረክ እንጋብዛለን ። ከሂባ የ"ከእንግዳ ጋር" ዝግጅት ጋር መልካም ቆይታ ተመኘን.... እስከምንመለስ አብራቹን ቆዩ... >>

@Re_ya_zan