Get Mystery Box with random crypto!

#ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- ★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌ | TEAM HUDA

#ያስ:- <<ማሻአላህ ደስ የሚል ዝግጅት ነበር.... የራሳችንን ጉድለቶች ያንፀባተቀልን ይመስለኛል >>
#ሪዛል:- <<ሀቅ ነው.... ኢላሂ ባነበብነው የምንሰራ ያድርገን። የየቲሞችና የደካሞችን ሃቅ ከማጉደል ይጠብቀን.... >>
#ያስ:- <<አሚን .... የማንበብ ልምዳችንንም ያለምልመው! ከቴክኖሎጂው መራቀቅ ጋር ብዙ መፅሃፍትን የማንበብ ልምድ እየጠፋ ይመስላል... >>
#ሪዛል:- <<ሳህ ልክ ነሽ.... ኢስላማዊ መፅሃፎች በብዛት እየታተሙ ቢሆንም ተጠቃሚው ያን ያህል አይደለም ። ለምን በቀጣዩ ዝግጅታችን ይሄን እውነታ አንፈትሸውም?>>
#ያስ:- <<ኸይር ነበር.... ግን እህት ሂባ እንግዳዬን ብዙ አስቆማቹብኝ እያለች ነው.... >>

★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★

#ሂባ:- <<እህእ¡ ኧረ በጣም... >>

★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★

#ሪዛል:- <<ሃሃህ .... አንባቢያንም የእንግዳ ዝግጅታችንን በጉጉት እየጠበቁት መሆኑ አያጠራጥርም። ወደዛ ከማለፋችን በፊት ግን በመፃህፍት መንደር አጠር ያለ ጉዞ አድርገን ስለምንመለስ ትንሽ መታገስ ይኖርባችኋል... >>
#ያስ:- <<ሃሃህ መርሃባ .... ተመልካቾቻችን ቀጣዩ የመፅሃፍት መንደር መሰናዶአችን ነው፤ አብራቹን ቆዩ... >>

@Re_ya_zan