Get Mystery Box with random crypto!

#ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- # | TEAM HUDA

#ያስ:- <<ማሻአላህ.... ከጠበቅኩት በላይ ደስ ይል ነበር .... ኢላሂ በጀነቱ ስለኛ አደራ ያሉትን ታላቅ ሰው ጉርብትና ይወፍቀን >>
#ሪዛል:- <<አሚን.... አላሁመ ሰሊ ዓለይሂ ወዓላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወመን ዋላሁ ቢኢኽላሲን ኢላ የውሚ ዲን... >>
#ያስ:- <<አሚን >>
#ሪዛል:- <<ቀጣዩ መሰናዶአችን ምንድነው ያሱ?>>
#ያስ:- <<ቁምነገሩን የምናዋዛበት አንድ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምናባዊ ፅሁፍ አንብበን ብንመለስስ?... >>
#ሪዛል:- <<ደስ ይለኛል.... በነገርሽ ላይ ምናባዊ ፅሁፍ ስትዪ፤ <ከልብወለዱ ጠፍታችኋል>.... <አዲስ ልብወለድ አስነብቡን> የሚሉ አስተያየቶች ትዝ አሉኝ >>
#ያስ:- <<ልክ ነሽ.... በብዛት ሲደርሱን ነበር ። ለሌላ ሳይሆን በጊዜ መጣበብ ምክኒያት መሆኑን ልንገልፅላቹ እንወዳለን.... ግን ኢንሻአላህ.... ከአጫጭርም ከረዣዥም ስራዎቻችን በቅርቡ የምናደርሳቹ ይሆናል።>>
#ሪዛል:- <<እስከዛው በትዕግስት ጠብቁን.... ለማለት ነው >>
#ያስ:- <<እንደዛ ነው .... ለአሁን እንኳን ለ1443ኛው የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ እያልን ወዳዘጋጀንላቹ የዒድ ውሎ ፅሁፍ እናልፋለን... አብራቹን ቆዩ >>

@Re_ya_zan