Get Mystery Box with random crypto!

ራዚኤል ዘኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ razielethiopia — ራዚኤል ዘኢትዮጵያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ razielethiopia — ራዚኤል ዘኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @razielethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.79K
የሰርጥ መግለጫ

#የህይወት_መፀሀፍ (መፀሀፈ ራዚኤል)
አባታችን አዳም ከገነት ከወጣ ቡሀላ ቅዱሳን መላእክት ያስተማሩት የሰማያተ ሰማይ ብሎም የምድራዊ ሰማያት ሚስጥራትን ጥበባትን ለልጆቹ #ለኢትዮጵያን ማስተማርያ ይሆን ዘንድ በ እግዜብሔር ፍቃድ በድንጋይ ላይ በግእዝ ቋንቋ ፅፎ አስቀመጠላቸው ይህ መፀሀፍ መፃፈ ራዚኤል ብለን የምንጠራው ነው።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-04 08:44:40
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ገልጿል።

ቅድስት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ትደር!
1.6K viewsMikiyas, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 19:26:28
1.6K viewsㅤㅤㅤㅤㅤ, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 11:04:45
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በአንድ እግሩ ቆሞ ለሰባት ዓመታት የጸለየው ጸሎት ከመከራው ሁሉ ይጠብቀን በመዓልትና በሌሊት ለዘለዓለሙ በእውነት

፯ #ለአዕይንቲከ።
ተክለ ሃይማኖት ሆይ፡
በሥነ ኮከብ ለሚያበሩ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ።

ቅዱስ አባት ሆይ፡
ከንግዲህ አንተን ሞት ሊያገኝህ አይቻለውምና እኔን አገልጋይህን ግድ ከሚል ከህጋጢአት ሞት ሰውረኝ።

መልክአ ተክለ ሃይማኖት
@razielethiopia
2.3K viewsMikiyas, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 11:04:45 ታህሳስ 24 -
#የታላቁ_አባት_አቡነ_ተክለሃይማኖት_ልደት

ታህሳስ 24 በዚህች ቀን ታላቁ ጻድቅ አቡነ ተክላሃይማኖት የተወለደበት ቀን
ነው፡፡ የትወልድ ቦታቸው ሽዋ ፀላልሽ አወራጃ በዘረሬ ነው። የአባታቸው ሰም
ፀጋ ዘአብ የእናታችው ስም እግዚሐርያ ይባላሉ።
መካን ነበሩ ልጅ አንዲሰጣቸው ወደ እግዚአብሔር ዘወትር ይፀልዩ ነበር መጋቢት 12 ቀን እንዲህ ሆነ መቶሎሜ የተባለ ጣኦት አምላኪ ንጉስ አገራቸውን ወረር መንደሩንም አጠፋ ፀጋ ዘአብ ወንዝ ዉስጥ ገበቶ አመለጠ እግዚሐርያ ግን ተማርካ ሄደች፡፡ በጣም መልከ መልካም ሰለ ነበረች መቶሎሜ ሊያገባት አሰበ ታላቅ ድግስም ደገሰ አገር ምድሩ ተሰብስቦ ሲዘፍን ሲጨፍር ሳለ ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ መብርቅ ነጎድጓድ አሰማ ብዙዎች ሞቱ እግዚሐርያን በክንፎ ተሸክሞ ዞረሬ ከቤተክርስቲያን ዉስጥ አስቀመጣት ከባለቤቷ ፀጋዘአብ ጋር ተገናኙ ተቃቅፈዉ ተላቀሱ ከሁለት ቀን በኋላ መጋቢት 24 ቀን አቡነ ተክለሃይማኖት ተፀነሱ በዛሬዋ ቀን ታህሳስ 24/ 1190 ዓ/ም ተወለዱ ቀኑ
አርብ ነበር።

በተወለዱ በ3ኛ ቀናቸዉ እሁዱ በ3 ስዓት "አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ አብ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ" ብለዉ ስላሴን አመሰገኑ፡፡

አባታችን የእንድ ዓመት ከመንፈቅ ህፃን እያሉ በድፍን ሽዋ ረሃብ ተከስቶ ነበር
በተለይም በዞርሬ እግዚሐርያ አዘነች አለቀሰች እርቧት ነው ጠምቷት ነው ቢሉ
የለም እርቧትስ ጠምቷትስ አይደለም የቅዱስ ሚካኤል ዝክሩ ታጎለብኝ ብላ አንጂ፡፡ ህፀኑ ተክልዬ ከእናቱ ጭን ወርዶ እየዳኸ ወደ ጓዳ ሲሄድ እናቱ አቀፈችዉ እርሱ ግን አለቀስ፡፡ ዶቄት የተቀመጠበትን እንቅብ እንድትስጠው በእጁ ጠቆማት ሊጫወትበት መስሏት ስጠችው በትንንሽ እጀቹ እንቅቡ ላይ አማተበ ዶቄቱ ሞልቱ ፈሰሰ ዳግመኛ የቅቤ የዘይት ማስቀመጫ ማድጋዎች ላይ በተመሳሰይ አማተበ ሞልቶ ፈሰሰ ቤቱ በበርከት ተትረፈርፈ የቅዱስ ሚካኤልን ዝክሩን አዘከርች አገሬውን ጠርታ መገበች ለተቸገሩትም አብዝታ ስጠች ይህ በረከት ሁለቱም እስኪሞቱ ድርስ አላለቀም ይላል ገድላቸው፡፡

አባታችን በ 99 ዓመት ከ10 ወረ ከ10 ቀን በዚህ ምድር ኖረው ነሐሴ 24 ቀን
አረፈዋል፡፡
ከቅዱሱ አባታችን ረድኤት በረከት ያሳትፈን፡፡
አሜን , , ,
@razielethiopia
@razielethiopia
1.6K viewsMikiyas, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-14 23:53:02
@razielethiopia
2.2K viewsMikiyas, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-14 23:51:11 @razielethiopia
2.0K viewsMikiyas, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 10:36:32
2.1K viewsMikiyas, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 10:36:32
1.8K viewsMikiyas, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 10:36:31
1.6K viewsMikiyas, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 10:36:30
1.4K viewsMikiyas, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ