Get Mystery Box with random crypto!

ራውኤል daily

የቴሌግራም ቻናል አርማ rawuelendristg — ራውኤል daily
የቴሌግራም ቻናል አርማ rawuelendristg — ራውኤል daily
የሰርጥ አድራሻ: @rawuelendristg
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.08K
የሰርጥ መግለጫ

🙏ብርሀናማ ህይወት🙏

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-24 20:46:09 ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ማለት ምን ማለት ነው?
1.6K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-08 22:44:35 የ 1 ቀን seminar በሰፊው ብናዘጋጅ ተፅኖ ፈጣሪ ሰዋችንም ያሳተፈ event <<የራስን ዋጋ መረዳት>> በሚል ርዕስ ላይ ከራስ ጀምሮ እስከ ተቃራኒ ፆታ እስከ ሌሎችም ድረስ በጥልቀት የሚመረምር የ ስነ-ልቦና እና የ inspiration ፕሮግራም ብናዘጋጅ ከወጣቶች ለወጣቶች !

ቦታው የት ሲኒማ ቤት ውስጥ እና ምን ቀን ላይ ቢሆን ይገኛሉ?

ለናንተ ምቾት ቅድሚያ ልስጥ ብዬ ነው።

ወንድማችሁ ራውኤል እንድሪስ።
2.2K viewsedited  19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 09:40:19 እያንዳንዱ ሰው ልክ እንደ ጨረቃ ነው እስከ ሆነ ዘመን የማያሳየው ጎን አለው። ስለዚህ ስለማንም አውቃለሁ አትበሉ የምታቁት ባሳያችሁ ልክ ነው። ራውኤል ነኝ መልካም ቀን። ምን ያህሎቻችሁ በyoutube ብቅ እንዳልኩ ታውቃላችሁ? ለለውጥ ፍላጎት ካላችሁ ከታች ያለውን link በመንካት መቀላቀል ትችላላችሁ!

https://youtube.com/channel/UCdQFHz4s1HPmYPKdO5h_ZSg
2.4K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ