Get Mystery Box with random crypto!

Afework Fans

የቴሌግራም ቻናል አርማ alpha_education_tube — Afework Fans A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alpha_education_tube — Afework Fans
የሰርጥ አድራሻ: @alpha_education_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 896
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የአፋወርቅ የግል ጽሑፎች የሚቀርቡበት Chanel ነው

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-20 21:44:34 #Test_Answer

በቅድሚያ መልሶቹን እንመልከታለን ወደሚቀጥለው ከመሄዳች በፊት፡ ስለሙከራችሁ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው።

1. He _ some new shoes last month.
A) bought
B) buying
C) buy
D) buys
1 ፡ 1ኛ፡ እይታ፡He .. singular ነው
2ኛ እይታ ፡ last month ስለዚህ last ደግሞ past tense ነው ምታሳየው
So! ምርጫችን ውስጥ past verb(V2) የሆነውን መመልከት ነው።
መልሱ፡ A

2. Where _ you _ on holiday last year?
A) did / went
B) go / did
C) did / go
D) do / go
2: 1ኛ ፡ እይታ ፡ last year ስትመለከቱ past ነው ሚያሳየን
ግን ምርጫችን ውስጥ 2_2 ነው የተሰጣችሁ፡ እሄ ማለት፡ ለመጀመርያው_ እና ለሚቀጥለው_ ለማለት ነው።
ስለዚህ ወደ መልሱ ስንሄድ፡ የdo እና የgo ዝርያዎች ነው ያሉት፡
ታዲያ 1ኛ፡ እይታችን ላይ past ብለን ነበር፡ form ደግሞ መከተል የሚችለው
ለ questions form
Wh + Did /Didn't + Subject+ V1 ነው ብለን ነበር።
ስለዚህ ህጉን የተከተለውን እንመርጣለን።
So! The answer is: C

3. A: _ you _ Jane last month?
B: No, I _ .
A) * / saw / didn’t
B) Did / see / didn’t
C) Did / saw / didn’t
D) Did / see / did
3: A. 1ኛ ፡ እይታ ፡ Last month ሚለውን እሱም past tense ነው ሚያሳየው።
2ኛ ፡ እይታ ፡ questions forms
.....Did /Didn't + Subject+ V1
B. 1ኛ፡ እይታ ፡ No ህግን ማወቅ ብቻ በቂ ነው። No , Subject + Negative Verb.
የዚህ ያህል ካልኩኝ እናንተ እይታችሁን አስፉ፡ መልሱ፡ B ነው።

4. A: _ did she _ a job?
B: In the car factory.
A) When / get
B) Where / got
C) Who / get
D) Where / get
4: 1ኛ ፡ እይታ ፡ አሁንም በድጋሚ
Questions form:
.....Did /Didn't + Subject+ V1
2ኛ ፡ እይታ ፡ In the factory. እሄ place(ቦታ ነው ሚያሳየው)። ለ ቦታ ደግሞ where ነው ምንጠቀመው።
So! Answer is "D"

5. Max didn’t _ yesterday afternoon; he _ at home.
A) go out / stayed
B) go out / stay
C) went out / stayed
D) went out / stay
5: 1ኛ ፡ እይታ ፡ ቀድም ብዬ የለቀኩትን ትምህርት ማስታወስ፡
Don't/ does/ doesn't/ Did Didn't + V1

2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ (past) ነው ሚይሳየው፡ ለሱ ሚስማማውን past form መምረጥ።
ስለዚህ መልሱ "A" ነው።

6. Geoffrey _ French before, but he _ at university now.
A) study didn’t / studies
B) didn’t study / study
C) did not study / studies
D) didn’t studied / studies
6 : 1ኛ ፡ እይታ ፡ He ን መመልከት or Geoffrey: He (third person singular) form ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ፡
He /she/ it/ + "s" form of Verb
2ኛ ፡ እይታ ፡ ምርጫውን መመልከት፡
Did /Didn't + Subject እሄንን ተከትሎ የተቀመጠውን ማወቅ፡
ከዛን፡ ነገሮችን ማገናኘን፡ ማለቴ፡ He form ጋር አብሮ መሄደውን መለየት።
መልሱ "C" ነው።

7. A: _ did they have _ lunch?
B: Soup & fish.
A) What / on
B) What / for
C) Where / in
D) Who / for
7፡ 1ኛ፡ እይታ ፡ B፡ ላይ soup and fish ምትለዋን መመልከት ምንድነው ሚያመለክተው? Soap & fish ነገሮች(things) ናቸው። thing ደግሞ what ነው ምንጠቀምበት።
ስለዚህ ወደ ጥያቄያችን ስንመለስ፡
What did they have.... lunch ይሆንልናል።
ታዲያ የሚቀጥለው Blunkett ለመምሏት ደግሞ .... lunch? Lunch ደግሞ (ምሳ) ነው፡ on , in , for ነው ምርጫዎቻችን ስለዝህ for(መውሰድ),
In(መግባት) , on(ከላይ) ።
ምሳ ይወሰዳል/ ይባላል(for) ነው ሚባለው።
Note፡ ስለ In/ On/ For / በስፋት እንመለከታቸዋለን ለዛሬ ለምልክት ያህል ነው።
So! Answer is "B"

8. A: Where _ you last week?
B: I _ in Alabama.
A) were / were
B) was / is
C) were / was
D) was / were
8 ፡ 1ኛ ፡ እይታ፡ last week ያለፈ ግዜ
2ኛ ፡ እይታ ፡ You ደግሞ proular subject ነው ነው ስለዚህ were ነው ሚወስደው።
Questions form
.... They/ we/ you/ + were .....
3ኛ ፡ እይታ ፡ "I" ደግሞ special Subject ነው past ላይ እሱም was ነው ሚወስደው።
Affermative form
I + was...

9. I usually _ for 6 hours a day, but I _ for 8 hours yesterday.
A) work / worked
B) works / worked
C) worked / worked
D) work / work
9 : 1ኛ ፡ እይታ ፡ Adverb of frequency (Always , usually , sometimes) በsimple present ላይ እንደምንጠቀም ተነጋግረን ነበር። ታዲያ እነኝህ adverbኦች እንደመሸጋገርያ ነው ሚያገለግሉት።
ስለዚህ I + Usually + V1(V1 ያልነው በ "I" ምክንያት ነው) {she he it ቢሆን ኖሮ "S" Form ነበር ምናስገባው።
2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ ግዜ ስለዚህ V2 ነው ምንጠቀመው።
So! Answer is "A"

10. Rosemary often _ to work by bus, but she _ to work by taxi
yesterday.
A) got / get
B) gets / got
C) get / got
D) got / got
10 : 1ኛ ፡ እይታ ፡ Resomary፡ third person singular (እንደ she ማለት ነው ) ስለዚህ often መሸጋገርያ ነው ብለናል she + Adverb of frequency + "s" Form.
2ኛ፡ እይታ ፡ yesterday፡ past ነው ብለናል፡ ስለዚህ V2 እንቀበላለን።
So! መልሱ "B" ነው።

አመሰግናለው በኔ በኩል ጨርሻለው ። አስታየታችሁን ጻህፉሉኝ ቸው።


https://t.me/Alpha_education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube
543 viewsAlpha, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:43:53 #Test

ውድ ቤተሰቦቼ ለሙከራ እነኝህን ጥያቄዎች አዘጋጅትንላቿል ሞክሩ፡ ይጠቅማቿል።

Choose the correct Answer

1. He _ some new shoes last month.
A) bought
B) buying
C) buy
D) buys

2. Where _ you _ on holiday last year?
A) did / went
B) go / did
C) did / go
D) do / go

3. A: _ you _ Jane last month?
B: No, I _ .
A) * / saw / didn’t
B) Did / see / didn’t
C) Did / saw / didn’t
D) Did / see / did

4. A: _ did she _ a job?
B: In the car factory.

A) When / get
B) Where / got
C) Who / get
D) Where / get

5. Max didn’t _ yesterday afternoon; he _ at home.
A) go out / stayed
B) go out / stay
C) went out / stayed
D) went out / stay

6. Geoffrey _ French before, but he _ at university now.
A) study didn’t / studies
B) didn’t study / study
C) did not study / studies
D) didn’t studied / studies

7. A: _ did they have _ lunch?
B: Soup & fish.
A) What / on
B) What / for
C) Where / in
D) Who / for

8. A: Where _ you last week?
B: I _ in Alabama.
A) were / were
B) was / is
C) were / was
D) was / were

9. I usually _ for 6 hours a day, but I _ for 8 hours yesterday.
A) work / worked
B) works / worked
C) worked / worked
D) work / work

10. Rosemary often _ to work by bus, but she _ to work by taxi
yesterday.
A) got / get
B) gets / got
C) get / got
D) got / got



https://t.me/Alpha _education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube
272 viewsAlpha, 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:42:38 Used to is a phrase that can mean " accumtomed or habituated to" or refers to something from the past.
Used to (የተለምዶ/ልምድ) በ አማርኛ ብዙም sense አይሰጥም። በ እንግሊዝኛ እንጠቀማለን
ብቻ Used to ያለፈ(Past) ግዜ ላይ ያከናወነውን ድርጊት አሁን ላይ ሆነን መናገር ስንፈልግ ነው ምንጠቀምበት።
Used to በእንግሊዝኛ ሰዋሰው(Grammar) ህግ ውስጥ ትልቅ ሚና አለው።

Used to : የቀድሞ እውነታን ፣ ልማድን ወይም ድርጊትን በተደጋጋሚ የምናደርገውን የምንጽፍበት የጻጻፍ ምንገድ ሆኖ ግን ደግም በግዜ የተገደበ መሆን አለበት።
ምን መሰላችሁ፡
Used to: shows only past action ያለፈን ድርጊት መጽሃፍ ከፈለግን ነው Used to ምንጠቀመው።
Used to : Show's a former fact, habit or action.

ታዲያ Used to ለምን ማቅረብ ወደድን መሰላችሁ፡
ሁል ግዜ Used to ስታስቡ ከ simple past tense ጋር አብሮ መሄድ አለበት። እንዴት???
Past Tense: previous action ብለን አልነበር! ስለዚህ ከ አሁን ጋር ፈጽሞ መገናኘት የለበትም ማለት ነው። Used toም ከ አሁን ጋር ፈጽሞ አያገናኘውም ማለት ነው፡ በቃ! በነበር የቀረ ነገር ሲሆን ብቻ።

አንዳንዴ አንዳንድ መጽሀፍት ደግሞ Use to እንደ past ሁሉ ከ present ጋር አብሮ ይሄዳል ይላሉ።

Anyway: ግን ጠቅለል አድርገን እስቲ ሁልምቱን በአንድ ላይ ለማየት እንሞክር።
Used to እና Use to ልዩነታቸውን ለማሳየት ያህል:
Use to ን ስትጠቀሙ ምጀመርያ ማድረግ አትችሉም፡ አሁን ግን ማድረግ ምትችሉትን ነገር በ Use to ተጠቅማትሁ መናገር ወይ መጽሃፍ ትችላላችሁ።
ግን እዚህ ጋር መገንዘብ ያለባችሁ ነገር use to ስትጠቀሙ present(እሁን) ላይ ሚታደርጉት past (በፊት/ሗላ) ላይ ግን ማድረግ የማትችሉት መሆን አለበት።

በሌላ በኩል ደግሞ፡
Used to ስትጠቀሙ የ use to ተቃራኒ መሆን አለበት፡ እንዴት መሰላችሁ ፡ past ላይ ደጋግማችሁ ምታደርጉት ነገር መሆን አለበት ግን Present (አሁን) ፈጽሞ ማታድርጉት መሆን አለበት።
ምሳሌ፡
Horseback riding was frightening to me at first, but now I am used to it.
(መጀመርያ ላይ ፈረስ ግልቢያ ያስፈራኝ ነበር፣ አሁን ግን ለምጄዋለው።)
Note: ፍርሃቱ ድሮ ነበር። አሁን ግን ለምዶት በጣም ይጋልባል ማለት ነው። በሌላ አገላለጽ።
My father used to take my sister to school.
አባቴ እህቴን ይወስድ ነበር ወደ ትምህርት ቤት።
Note: አሁን ዮኒቨርሲቲ ገብታ ይሆናል I don't know!! ግን ድሮ ትምህርት ቤት ያደርሳት ነበር።
I collected stamps when I was a child. እሁን እንኳን ልሰበስብ ዞር ብዬ አላየውም
ማሳሰቢያ ፡ we use 'Used to' to make contract between past and present with expression like: but now.... , But not anymore , but now any longer መጠቀም ትችላላችሁ።
Example:
I used to eat a large breakfast , but I don't any longer.
ቆይ የረሳነው ነገር አለ!!
Use to ብለን ነበር ለካ
ስለዚህ ስለ Use to የሆነ ነገር ልበላ።


When use "use to" instead of "Used to" with this meaning of the phrase is when it is paired with Did or Didn't the reason is that Did Or Didn't will have assumed the obligation of reflection the past action. ምን ማለት ነው?

Use toን በ Used to ቦታ መጠቀም ከፈለግን መጽሃፍ ያለብን በ Did or Didn't አማካኝነት መሆን እንዳለበት ነው ሚያመላክተን።
ምክንያቱም Used to =past state ነው፡ Use to ደግሞ present state ስለዚህ የሆነ ማገናኛ ጅልጅይ ያስፈልጋቸዋል ማለት ነው።

ለምሳሌ፡
A : Did you Use to live in Adama.
B : Yes, I did/ No I didn't

A : Did you Used to live here.
B : So did I

Did your father use to take my sister to school?
አባቴ እህቴን ወደ ትምህርት ቤት ይወስድ ነበር? አንዴ እዚጋ! use toን እዩልኝ present ሆኖ ሳለ በ "ነበር" አስቀረው። ምክንያቱም Did ሁል ግዜ past ስለሚያሳይ ማለት ነው።

As we General: Did እና didn't ካለ Use to እና Used to አጠቃቀማቸው ይቀራረባል ማለት ነው።

እስቲ አሁን ደግሞ ከ Used to ጋር አብሮ የሚሄድ ቃል እንመልከት።
Get+ Used to

Get + Used to
እሄ ደግሞ ምን መሰላችሁ፡
ቀድሞ or past ላይ በተደጋጋሚ ታደርጉት ነበር ግን ደግሞ አሁንም የቀጠለ መሆን አለበት።
በዚህ የአጻጻፍ መንገድ ውስጥ ግን በምንም ታምር ቢሆን use to ልንጠቀም አንችልም።

ምሳሌ እንጠቀም ግልጽ እንዲያደርግልን።
Horseback riding has been frightening for me, but I will get used to it.
ፈረስ ግልቢያ ያስፈራኝ ነበር፣ ግን እለምደዋለው።
("እለምደዋለው" የምትለዋ ቃል ድሮም እየለመደ ነበር አሁንም ልምዱን አላቋረጠም።)

እናንተ እይታችሁን ሰፋ እድርጉና ሌሎች ምሳሌ እየተጠቀማችሁ ተለማመዱ።

አንዳንድ መጽሀፍት በድጋሚ በUsed to ምትክ would የሚጠቀሙ አሉ። እስቲ እሱንም ነካ እናድርግ እና ትምህርታንን እናጠናቅ።

I would get up at 11 and I would help milk the cows.

She used to very punctual (But she isn't any more).

She would very punctual ማለት ይቻላል።

When we were kids we.......... go swimming every weekend.
A. Used to
B. Would
C. Could
D. A & B
መልሱ D ነው፡ ያው! እንደተነጋገርነው would and Used to the same ስላልን D መልስ ይሆንልናል ማለት ነው።

ለ እናንተ ሙከራ...
Abel........ Play a lot of football when he was at school.
A. Used to
B. Use to
C. Would
D. A& C

ይበቃናል ለዛሬ። ሰላም ቆዩልን በድጋሚ በ past continuous tense እንገናኛለን፤ አብራችሁኝ ስለሆናችሁ የከበረ ምስጋናዬን እንሆ እንደተለመደው ለ ጓደኞቻችሁ ይጠቅማለ ካላችሁ አጋሩ፡ ቻናሉንም አስተዋውቁልን by by


https://t.me/Alpha_education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube

212 viewsAlpha, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:42:01 They/we/you/she/He/He/I/ + V2 form

I played a lot of football games.
(ብዙ የእግር ኳስ ጌሞችን ተጫውቻለው)።

I went to the school.
(ትምህርት ቤት ሄጃለው።)

እነኝህን ጥቃቅን ምሳሌዎች ታውቋቸዋላችሁ ብዬ አስባለው ፡ ግን
እስቲ እንዲ ብንልስ፡
I went to the school yesterday. (correct)
“Yesterday I went to the park.(correct) ግን
I went yesterday to the school.(አይቻልም) ለምን?

Yesterday , last .... , ago ብቻ ማለፉን የሚገልጹልን ነገሮች ወይ መጀመርያ ላይ ከ Subject ቀድመው፡ ወይ ደግሞ መጨረሻ ላይ ይውላሉ። አንዳንዴም መሃል ላይ፡ አሁን እዚህ ጋር ማስተዋል ያለባችሁ "S + V2" ካልን ሌላ ነገር ፈጽሞ መግባት እንደሌለበት ለማመልከት ነው።
ለምሳሌ፡
I wrote over an hour ago to my sister. (መሃል ነው የገባው ግን Grammar ህጋችንን አያፋልስም ምክንያቱም Subject + V2 ተከታትልው ገብተዋል ማለት ነው)።
Additional example:
Human speech developed 200,000 years ago.

I started school eleven years ago.


S + Did/Didn't +V1 and
Did/didn't + V1

I did not eat the cookie.
ኩኪውን አልበላሁም።

• She didn’t enjoy the movie.
• በፊልሙ አልተደሰተችም።

• He didn’t have to leave so early ("have" እዚህ ጋር እንደ action verb ነው ሚያገለግለው)።
• በጣም ቀደም ብሎ መልቀቅ አላስፈለገውም።

Did they mow the lawn yet?
ሳርውን አጨዱ እንዴ?

...Did + V1 ያልንበት ምክንያት ከሗላ WH question ለማስገባት ፈልገን ነው።
ምሳሌ፡
Who/whom did you see?
ማን/ማንን አይተሃል?

What did you wear last
night?
ለመጨረሻ ጊዜ ምን ለብሰህ ለሊት ነበር?

When did they arrive?
መቼ ደረሱ?

Note:* Now notice and follow me. This is an important topic.

Simple past ስንመለከ በጣም ጠቃሚ የሆነ phrase ይኖረናል።
እሱም Used to ይባላል።

ለምን simple past tense ላይ መጠቀም አስፈለገ ብትሉኝ።
ቅድም Regular verb ስናወራ ነበር። Use የምትባል Verb እንዳለ ታውቃላችሁ፡ ስለዚህ Use + d ስንጨምር Used ይሆናል። Used ደግሞ past እንደሆነ ከተገነዘባችሁልኝ ሰፋ አድርገን እንመልከት።

Used to

በቅድሚያ እንዴት form እንደሚቀበል ብንመለከት ፍቃዴ ነው።
ስለዚህ፡
S + Used to + Infinitive

ስለ Infinitive ቀድመን ስላየን ተመልሳችሁ ለማየት ሞክሩ።

Ok: let we see one by one!!!

Used to: only simple past form (to express past habit.)
163 viewsAlpha, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:41:52 #Simple_past_tense

2.1 Simple past tense

Simple past tense :A completed action (time)
የተጠናቀቀ ነገር ለማውራት ስንጠቀም በsimple past tense ነው ።

ቅድሚያ form እንመልከት፡

Affermative form ሲኖረው
S+V2
If: They/ we/ you/ + were + .....
If : She/ he/ it/ I/ + was + ...

ሁሉምንም ደግሞ በ አንድ ላይ

They/ we/ you/ She/ he/ it/ I/ + V2

Negative form ሲኖረው
S + didn't + V1

Questions form ሲኖረው
.... did + S + V1
... didn't + S + V1

አንዴ ቆይ! ከርዕሳችን ውጪም ቢሆን አንድ ነገር ልበል፡

Does}
Do } +V1
Did }
3ቱም ቀድመው ከመጡ የሚቀጥለው verb ሁል ግዜ V1 ነው ማለት ነው።
ግን እሄ ከዛሬ ትምህርት ጋር አያገናኘውም ለማስታወሻ ያህል ነው!!!!
በሌላ በኩል ደግሞ Verb it maybe Regular or Irregular verb ሊሆን ይችላል። እስቲ ስለ Regular or Irregular verb አንድ ነገር ልበላችሁ፡ Regular ማለት የተለመደ እንደ ማለት ነዉ።
ለምሳሌ፡
what's regular job? ብትሉ፡ መደበኛ ስራህ ምንድነው? ማለት ስትፈልጉ ነው። ስለዚህ Verb (ግሶች) መደበኛ የሆኑት ሁሉ .."ed" ይውሰዱ ተባለ። ያው ተባለ ነው እንግዲህ በስምምነት፤ ግን ደግሞ፡ አይ? እይሆንም ያሉት የተወሰኑት Irregular ሆነው ቅርጻቸውን እንዲቀይሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። ምናልባት እናንተ አመጸኞች ተብለውም ይሆናል እሱም ይሆናል ነው፡ ቢሆንም ግን ያው ትምህርት አይደል እኛም እሄን አስበን የተወሰኑትን ቀድመን tense ከመጀመራችን በፊት Irregular verb ኦችን ልከንላችሁ ነበር። እና እነሱን አንበባችሁ V2 የሚለውን ቦታ እንድትመለከቱ እላችሃለው።
አሁን ወደ ርዕሳችን እንግባ
እንግዲህ ፡
simple past tense፡ completed action ቢሆንም እንኳን ባለፈው ሳምንት(Last week) ፣ ወር(Last month) ፣ አመት(Last year) "Ago" ,ብቻ ያለፉትን የግዜ ቀመሮች እየተጠቀምን simple past መሆኑን መለየት እንችላለን።
እንዴት? ለሚለው መልስ ምሳሌ እንጠቀም፡
Example:
142 viewsAlpha, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:41:23 #past_tense

2. 𝕻𝖆𝖘𝖙 𝕿𝖊𝖓𝖘𝖊

ሰላማችሁ ይብዛ፡ዛሬም የቀሩትን የ Tense ክፍሎች እንቀጥላለን አብራችሁን ቆዩ።

የዛሬውን ትምህርት ከመጀመራችን በፊት አንዳንድ ነገሮችን እናስታውስ፡
Tense፡ ግዜ ብለን ነበር፡ ቀጠልን እና፡
ግዜ በ3 ይከፈላል፡ ብለን
Present tense: current time
Past Tense: previous time
Future tense : coming time
ብለን ነበር። ታስታውሱ እንደሆነ በዚህ ብቻ አላበቃንም፡ present tenseን ከፋፍለን፡ መነሻቸውን present(አሁን) ላይ አድርገን ወደ (past)ሗላ እና ወደ (future)ፊት እየወሰድናቸው በተጽዕኖ(Effect) እየዳሰስን ቆይተን ነበር።
ለማስታወሻ ያህል ምሳሌ ብንወስድ፡
I'm doing my homework.
የቤት ስራ እየሰራሁ ነው።
የቤት ስራውን አሁንም እየሰራህ ነው ግን ደግሞ ወደ ፊትም ትሰራለህ። ባይጻፍም እንኳን continuous እንደሆነ ያሳያል፡ ምክንያቱም የቤት ስራዬን ጨረስኩ ብትል cut እዛ ላይ ይቆም ነበር። ግን እሄ ይቀጥላል...
ስለዚህ present tense ተጠቅመን
ለfuture ተጽዕኖው(effect) ላይ ወስደንለት.... ነው ትምህርታችንን ያጠቃለልነው።

በሌላ በኩል ደግሞ
I have been reading my book.
መጽሃፌን እያነበብኩኝ ነበር።
መጽሃፉን ማንበብ የጀመርኩት past ላይ ነው፡ እስካሁን እስካወራውበት ድረስ እያነበብኩኝ ነበር። ስለዚህ ሗላ ላይ አድርገነው እንኳን በ present ሚነካካ ከሆነ present tense ይባላል ብለናል፡ እሄ ብቻም አይደለም አሁን፣ ሗላም ወደፊትም፣ በተደጋጋሚ ምናደርገው ከሆነ present tense ነው ብለናል ፡ ወደ ሗላ ተመልሳችሁ check አድርጉት።
Ok: ዛሬ ግን past tense ስንል በምንም ሁኔታ ቢሆን ከሁን ጋር የማይገናኝ መሆን አለበት፡ even ተፅኖው(effectu) እራሱ መኖር የለበትም። past tense Always በ(ነበር) ብቻ ሆን ሲቀር ነው።

ለምሳሌ፡ እንዲገባን ምሳሌውን በስም ጠርቼ ላድርገው ካልደበራችሁ፡ "ደሳለኝ" ልበለው ተመሳሳይ ስም ካለ ይቅርታ ጠይቃለው።
Well፡ "ደሳለኝ" ትላንትና በጣም ጠጥቶ ወደ ቤቱ ሲመጣ መንገድ ላይ ይወድቃል፡ ከዛን "አብዲ" ያየውና እሮጦ ያነሳውና፡

አብዲ፡ ምን ሆነህ ነው የወደከው? ሲለው።
Abdi: What happened to you?

ደሳለኝ፡ ጠጅ ጠጥቼ ነበር፡
Desaleng:I have been drinking wine.

ሌላ ቀን ደግሞ ይገናኛሉ፡

አብዲ፡ ትላንትና እኮ ብዙ ማውራት አልቻልንም፡ ምን ሆነህ ነው ግን።
Abdi:We didn't talk much yesterday, but what happened to you?

ደሳለኝ፡ ጠጅ ጠጥቼ ነበር
Desaleng:I drank wine

አብዲ፡ ወድቀህ እኮ እኔ ነኝ ያነሳውክ።
Abdi:You fell and I was the one who picked you up.

ደሳለኝ፡ የትላንናዋ ቀን ለኔ የውርደቴ ቀን ነበረች።
Desaleng:ohhh; Yesterday was a day of humiliation for me.

ውድ ቤተሰቦቼ የመጀመርያዋን conservation ነው ምታዩልኝ፡ "የደሳለኝ" መልስ ብቻ፡ አሁን እዚህ ጋር የመጀመርያው መልስ
I have been drinking wine.
ሁለተኛው ደግሞ
I was drunk wine. በአማርኛ ጠጅ ጠጥቼ ነበር። ሁለቱም፡ ምን መሰላችሁ፡ በአማርኛ ለመግለጽ ይከብድ ይሆናል ግን ዋናው ነገር፡
የመጀመርያውን፡ ሲናገር ሰክሮ ነበር ፡ ግን መጠጣቱ አልፏል። ግን ስለሰከረ ተጽዕኖው አለ ለዛም ነው በpresent perfect continuous የገለፅነው።

2ኛው፡ ደግሞ ስካሩም ለቆታል ፡ መጠጡም አልፏል፡ ስለዚህ በ simple past tense የገለጽነው ለዛ ነው፡
past ሁል ግዜ ያለፈውን ነገር ብቻ ነው። ከአሁን ጋር ምንም ማያገናኘው መሆን አለበት "በነበር" ብቻ ሲቀር ፡ግልጽ እንደሆነ እተማምናለሁኝ።
በድጋሚ ስለ ስሙ ይቅርታ ጠይቃለው፡

አሁን ወደ ዋናው ትምህርታችን እንግባ ሃሳቡ ገብቷቿል ብዬ አስባለሁ።

Present Tense እንደከፋፈልነው ሁሉ Past tenseም ይከፋፈላሉ።

2.Past Tense: Devided into 4 Types
2.1 simple past tense
2.1 past continuous tense
2.2 past perfect tense
2.2 past perfect continuous tense

2.1 Simple past tense
እንቀጥላለን........
132 viewsAlpha, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:41:10 የእለቱ phrasal verbs

Phrasal Verbs with Put


Put off - postpone, leave until a later time.
አጥፋ - ለሌላ ጊዜ ዘግይተህ ውጣ።

Put up with - to tolerate.
መታገስ - ረጋ ያለ (ታጋሽ)።

Put down - to insult.
ወደ ታች - ለመሳደብ።

Put on - to dress oneself.
ልበሱ - ራስን ለመልበስ።

Put up - to erect.
ላይ - ለማቆም።

Put across - to communicate something.
አስተላልፍ - የሆነ ነገር ለመግባባት።

Put out - to publish.
አውጣ - ለማተም።

Put back - to put something where it was previously.
አንድ ነገር ቀድሞ በነበረበት ቦታ ለማስቀመጥ ወደ ኋላ ስንመለስ ለማመልከት።


https://t.me/Alpha_education_tube
https://t.me/Alpha_education_tube
122 viewsAlpha, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:40:43 8ኛ፡ መልሱ 'D' ነው፡ በሚቀጥለው ትምህርት ፡ ማብራሪያውን እናቀርባለን።

9ኛ፡ Have the election result come through yet?
A: been collected
B: come to an end
C: Become public
D: started counting
እሄ ደግሞ የ come through(ወደ ፍጻሜው) እንደማለት ነው። ታዲያ አብሮ የሚሄደውን ትርጉም/ ተመሳሳይ ነው የጠየቀው፡ ስለዚህ 'B' come to an end ነው ተመሳሳይ ትርጉሙ፡እሱም ምን ማለት መሰላችሁ (ወደ መጨረሻው ይምጣ) ማለት ስለሆነ፡ መልሱን እሱን መርጠንለታል።

10ኛ፡ My arms are aching now because I ..... Since two O'clock.
A. Am swimming
B. Swam
C. Swim
D. I've been swimming እሄ ማለት
I have been swimming እንደማለት ነው።
ስለዚህ፡
ትላንትና የለቀቅነውን ትምህርት የተከታተለ ሰው መልሱን ለመመለስ ቅርቡ ነው፡ ምክንያቱም Time duration ነው ሚያሳየው በዛላይ ደግሞ since ለ present perfect continuous tense እንደምንጠቀምም ተነጋግረናል።
ካስፈለገ ግን መተርጎም፡
እጆቼ በጣም ታመዋል ምክንያቱም እኔ ከሁለት ሰአት ጀምሮ..........
A. am swimming (እየዋኘው ነው)
B. Swam(ወኝቻለው)
C. Swim(ዋኛለው)
D. I've been swimming (እየዋኘው ነበር)

So!
እጆቼ በጣም ታመዋል ምክንያቱም እኔ ከሁለት ሰአት ጀምሮ እየዋኘው ነበር።
መልሱ፡' D' ነው።

Enough for today፡ እንደተለመደው ቻናሉን እስተዋውቁልን፡ አስታየታቹንም አስቀምጡልን ይደርሰናል።
እኔ ደስታ ነበርኩኝ፡ ስለተከታተላችሁኝ አመሰግናለሁ፡ by by

Join_ join_
121 viewsAlpha, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:40:42 ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፡ ዛሬ በጥያቄዎቹ ላይ ማብራሪያ ልንሰጥ ተገናኝተናል፡ ስለ ሙከራችሁ እጅግ ተደስተናል፡እናመሰግናለን፡ ስለምትከታተሉንም ጭምር። የእኛን ለእናንተ ፡የእናትን ለእኛ ለማካፈል ዘውትር እንተጋለን፡ እና በዚህም ደስተኞች ነን፣ የዛሬውን ትምህርት እንቀጥላለን አብራችሁን ቆዩ።

1ኛ፡ Answer is 'A' ስንደርስበት እንደ ምሳሌ ወስደነው ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንሰጥበታለን።

2ኛ፡ I have..... made some coffee. It is in kitchen.
A. Ever
B. Just
C. Never
D. Yet
እዚህ ላይ ብዙም ላንቆይ እንችላለን ምክንያቱም፡
እኔ ትርጉም ላይ አሁን አላተኩርም፡ ሁሉም ሰው ተርጉሞ ነው ወይ መልስ የሚመልሰው የሚለው ጥያቄ ውስጥ ይገባል።
ስለዚህ Grammar rule ተከትለን መልሱን እንስጥ።
ምርጫዎቹን ሁሉንም ብታዩልኝ: ሁሉም choice perfect perfect tense እንደሆነ ካወቅን ብሃላ፡
A: ታስታውሱ እንደሆነ present perfect tense ላይ ever ማለት በማንኛውም ጊዜ እንደማለት እንደሆነ ተነጋግረን ነበር ፡ ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ቡና አፍልቻለሁ (አይባልም) so! እሄ አይሆንም።
B: just (ልክ/ጥሩ) እንደማለት ነው ከተሳስትኩኝ ታርሙኛላችሁ ትርጉሙ ላይ፡ ስለዚህ present perfect ያለፈ ግዜ ሆኖ እስካለንበት ጊዜ ተጽዕኖው ስኖር ብለን ስለነበር: ቡና ተፈልቷል ግን
እያወራው ያለውት ስለ ቡናው ነው እና just ብል ጥሩ ቡና መፈላቱን ለመግለጽ ይረዳኛል ማለት ነው።
እኔ ጥሩ/ልክ የሆነ ቡና አፍልቻለሁ።
C. Never ማለት ይቻል ነበር፡ ያው ስለ never ብዙ ስለተነጋገርን ብዙም ማውራት እይጠበቅብንም ግን it is in the kitchen ምትለዋ positive ሰለመትሆን፡ I have never made some coffee የሚለው ደግሞ Negative ይሆናል። ያው አብሮ መሄድ ይኖርበታል።
ስለዚህ መልስ ለመሆን እድል አይኖረውም።
D. Yet ፡ (አይሆንም) ምክንያቱም yet Negative መሆን አለበት።
መልሱ B፡ just ይሆናል ማለት ነው።

3ኛ ፡ error አለበት ጥያቄው ላይ፡ ከ 2000 -2011 የተዘጋጀው የpdf book ላይ copy paste አድርገን ነው ያመጣነው፡ ስለዚህ ምናልባት examu ላይ ወይ ወደ pdf ሲቀይሩት ይሆናል error የተፈጠረው።
As we General:- ጥያቄው እንዲህ መሆን አለበት፡
3. Our departure is only a month away; however , we haven't got our tickets......
A. Still
B. Yet
C. Now
D. Already
ጥያቄው አሁንም present perfect tense ላይ ነው ያለው፡ ስለዚህ ብዙ ስላወራንበት ጥያቄውን ስትመለከቱት(Haven't) Negative ነው ሚያሳየው ትርጉም ውስጥ እንኳን ከመግባታችሁ በፊት
So! Yet ነው ለ Negative ምንጠቀመው ብለን የቀድሞ ትምህርታችን ላይ ተነጋግረናል።
ስለዚህ መልስ 'B ' ነው ሚሆነው

4ኛ፡ Has the plane landed....?
People are waiting outside to welcome him.
ልተረጉመው ተገደድኩኝ ካልሆነ በ Grammar rule ብቻ መልሱን ማግኘት ይከብዳል፡ ለምን ብትሉኝ now , still , yet , still now/till now የሚሉት ከ yet በስተቀር አገባባቸው ላይ የሚመሳሰል ነገር አላቸው። ስለዚህ፡
ጥያቄው እንዲህ ነው ሚለው፥
......አውሮፕላኑ ማረፉ ነው? ሰዎቹ እኮ ለመቀበል ውጭ እየተጠባበቁ ናቸው።
A. Now (አሁን)
B. Still (አሁንም)
C. Yet (ገና)
D.till now (እስከ አሁን)
So! መልሱ ገና (yet) ነው ሚሆነው(C) አንዳንዴ Grammar rule የማፈረስ ነገሮች ይታያሉ፡ ብቻ ባጠቃላይ ግን ትርጉምም ማወቅ እንደሚጠቅም ልትረዱ ይገባል።
ገና አውሮፕላኑ ማረፉ ነው? ሰዎቹ እኮ ለመቀበል ውጭ እየተጠባበቁ ናቸው።(ተገርሞ ነው የጠየቀው!)

5ኛ፡ Melat has done this.... She was 20; wouldn't it now be sensible to promote her to a management position?
A. Yet
B. From
C. Since
D. Still now
እሄ present perfect tense ነው፡ ያለ ምንም ትርጉም ለመመለስ ብንሞክር yet(negative) መሆን አለበት፡ from እንደውም ከጥያቄው ጋር አብሮ አይሄድም፡ ግን since ከ present perfect tense ጋር በሚገባ አብሮ ይሄዳል።
So! Answer is 'C'

6ኛ፡ 'A' ነው መልሱ ብዙ ስላወራን መድገም ይሆንብናል።

7ኛ. None of the furniture we bought last week .... yet.
እሄንን ጥያቄ ከመስራታችን በፊት አንድ ነገር ልናገር Intrance/matric ላይ ጥያቄዎች ሲመጡ አብዛኛውን ግዜ እኛ ካሰብንበት ወጣ አድርገው ነው። ነገር ግን የ Grammar rule ወይም አገባባቸውን መለየት የምንችልበት መንገድ ካለን በቀላሉ እንሰራቸዋለን። አሁን እዚህ ጋር ተመልከቱ፡ ጥያቄው መጨረሻው ላይ 'Yet' ነው ያለው ግን መርጫዎቹ ላይ Negative የሚያሳይምን የለም፡ ግን
እንደዚህ ቢሆን ኖሮ ምርጫው ለመመለስ ቅርብ ነበር፡
The furniture we bought last week......yet.
A. has arrived
B.Haven't arrived
C. have arrived
D. had arrived
E. hasn't arrived
እዚህ ጋር በቅድሚያ singular ነው plural ሚለውን መለየት ከዛ ቀጥሎ ደግሞ 'Yet' የትኛው የtense ክፍል ላይ ነው ሚገባው ሚለውን መለይት ነው ሚጠበቅባችሁ።
ስለዚህ ፡ የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject furniture የሚለው ስም ነው። furniture ደግሞ uncountable noun ነው። ስለዚህ singular verb ን ነው የሚወስደው ማለት ነው።
'Yet' ደግሞ present perfect tense ላይ እንደምንጠቀም ተምረን ነበር፡ Negative ነገሮች ላይም እንደሆነ።
ስለዚህ መልሱ 'E' እንደሆን አወቅን።
ወደ ጥያቂያችን ስንመለስ ግን
None of the furniture we bought last week .... yet.
ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደ ቤት አልመጣም።
የቤት ዕቃው የተገዛው ባለፈው ሳምንት ነው፡ ወይም past present perfect ላይ ሆኖ+yet (ገና) ህጎች ነው ማለት ነው።
ታዲያ 'Yet' ስንል ባለፈው እንደተነጋገርነው ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ጀምሮ እስከአሁን ወይም present ላይ ድረስ ያልተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ ነው ብለን ነበር።
ስለዚህ በሌላ አባባል ድርጊቱ ከ past ጀምሮ እስከ present ድረስ ያልተከናወነ ማለት እንደሆነ መገንዘብ ይገባል። present perfect tense ስለሆነ D እና B ከምርጫችን ውስጥ ይወጣሉ ማለት ነው። በሌላ በኩልም ደግሞ ቅድም እንዳየነው ዓረፍተ ነገሩ singular ስለሆነ 'C' ይወጣል።
So!

None of the furniture we bought last week has arrived yet.(ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደቤት አልመጣም።)
ስለዚህ መልሱ 'A' ነው ማለት ነው።


እንቀጥላለን.........
122 viewsAlpha, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:40:31 All these words mean : very good

Great
Fantastic
Wonderful
Splendid
Excellent
Amazing
Incredible
Awesome
The best
Impressive
Breathtaking
Marvellous
Unbelievable
Remarkable
Astonishing
Extraordinary
Fascinating
Mind blowing
Unimaginable
Magnificent
Tremendous

Join_ join_ join
112 viewsAlpha, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ