Get Mystery Box with random crypto!

ᴇʟʜᴏᴍᴇ ᴛᴇᴄʜ📱💻

የቴሌግራም ቻናል አርማ elhometube — ᴇʟʜᴏᴍᴇ ᴛᴇᴄʜ📱💻
የቴሌግራም ቻናል አርማ elhometube — ᴇʟʜᴏᴍᴇ ᴛᴇᴄʜ📱💻
የሰርጥ አድራሻ: @elhometube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 770
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to Elhome Tech🎙
ከቻናላችን
✔️አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን🌐
✔️የ Android እና IOS ምርጥ አፖችን📱
✔️የሀኪንግ ትምህርቶች በአማርኛ👨‍💻
✔️የስልክና ኮምፒዩተር ትምህርቶች📱🖥
✔️ቴክ ነክ ነገሮችን በአጠቃላይ💯ከቻናላችን ያገኛሉ
Any questions👉 @ElhomeTech
Cross👉 @BAD_BOY24kGoldn

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-17 22:01:17 #TRX

ሳያልቅ ፍጠኑ
በቅናሽ ዋጋ TRX መግዛት የሚፈልግ በዚህ ያናግረኝ
@Abel_user
160 viewsAbela (ጠጄ), 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:06:13
best TRX, USDT, AND DOGE mining site just by sign up by this link
https://metamining.cloud/r/299987
or https://t.me/MetaMiningBot?start=299987
in this bot if you want a payment proof you can see it on the top of this message
go and start mining
188 viewsAsâhél ûû , 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:01:28 https://t.me/+PVE6m08NLWhkODNk
175 views乃卂乃ㄚ, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 09:24:28 ᴇʟʜᴏᴍᴇ ᴛᴇᴄʜ pinned «http://t.me/free_btc_robot_s_bot?start=1295020087 start and make money online now ........ legit»
06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 09:23:12 http://t.me/free_btc_robot_s_bot?start=1295020087
start and make money online now ........ legit
247 viewsAsâhél ûû , edited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 08:51:58
በአብዛኞቻቹ ጥያቄ መሰረት የምትለቁት አፕ ስልኬ ላይ አልሰራም የሚል ይበዛል። ይህም ሊሆን የቻለዉ የተለቀቀዉ አፕ ከስልካቹ Version ጋር ስላልተስማማ ነዉ ስለዚህም ከዚህ በኋላ አፖችን ስንለቅ የPlaystore እና Mod የተደረገዉን አፕ ማወረጃ Link ነዉ የምንለቀዉ።
Anonymous Poll
85%
15%
33 voters322 views乃卂乃ㄚ, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 13:03:26
ደማቁ የእግር ኳስ ጊዜ ተመልሷል!! የሚወዷቸው ቡድኖች፣ የሚያደንቋቸው ተጫዋቾች፣ የምትናፍቋቸው ደጋፊዎች ተመልሰዋል፡፡እየተዝናናችሁ በቤትኪንግ ተወራረዱ!


ዝግጁ ናችሁ?
21 በሃላፊነት ይጫወቱ!@BetKing_Ethio
256 viewsAbela (ጠጄ), 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 12:28:15
ማንኛውንም የአንድሮይድ ስልኮችን ኦርጅናል ወይስ ኮፒ መሆናቸውን እንዴት መለየት እንችላለን የሚለው አጠያያቂ ጉዳይ ነው share @ElHomeTube
ለአሁን አንድ application እናያለን
CPU-z የተሰኘው ይህ መተግበሪያ ካሉት ብዙ ጥቅሞች አንዱ የስልኮችን orignality መለየት ማስቻሉ ነው Join @ElHomeTube
ይሄን መተግበሪያ ለመጠቀም
1.download& install ያድርጉት፤
2.በመቀጠል በሚመጣው የፊት ገፅ ላይ ...

Qualcomm ,exynos,cortex የሚል የሚመጣ ከሆነ orignal ነው፡፡
Join @ElHomeTube
Media tec, spreadtrum ከሆነ copy ስልክ ነው፡፡
ይሞክሩት.......
የአፕልኬሽኑ EnterFace ከላይ በምስሉ ተያይዟል

ያለ ምንም software እንዴት ማወቅ እንደምንችል በሌላ ጊዜ እናያለን

Share for ur friends @ElHomeTube
190 views◔͜͡◔ 2 ◔͜͡◔, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 12:28:15 በአፍሪካችን ብዙ የInternet ተጠቃሚ ያላቸው 10 ሀገራት እነሆ።
①Egypt በ 27ሚሊዮን ተጠቃሚ
② Nigeria 16 million
③ Algeria 13 million
④ South Africa 11 million
⑤ Morocco 10 million
⑥ Kenya 5 million
⑦ 102,374,489 የሚጠጋህዝብ ያላ ሀገራች internet ተጠቃሚዋ ግን
4,288,023 ነው።
⑧Angola 3.3 million
⑨Ghana 2.9 million
10 Libya 2.4 million

@ElHomeTube
155 views◔͜͡◔ 2 ◔͜͡◔, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 12:27:32 ስለጉግል 10 ሊያስገርምዎ የሚችሉ መረጃዎች እነሆ ።

የጀርባ ማሻ
የጉግል ፈጣሪዎች ላሪ ፔጅ እና ሰርጌይ ብሪን ለጉግል የሰጡት የቀድሞ ስም በእንግሊዝኛው 'Backrub' ወይም የጀርባ ማሻ የሚል ትርጓሜ ሊሰጠው የሚችል ቃል ነበር።
ምክንያቱም ሰዎች ፈልገው የሚያገኙት መረጃ ጉግል ላይ ከሰፈሩ ሌሎች ድረ ገፆች ስለሆነ። ኋላ ላይ ስሙን ሊቀይሩት ተገደዱ እንጂ።

የተንጋደደ
ጉግል ንግድ እና ጠንከር ያሉ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ ጨዋታዎችም ይገኛሉ።
እንደማሳያ እስቲ ወደ ጉግል ይሂዱና ይህችን "askew" የእንግሊዝኛ ቃል መፈለጊያው ላይ ይፃፉት።

እየተመነደገ የሚገኝ 'ቢዝነስ'
ጂሜይል፣ ጉግል ማፕ፣ ጉግል ድራይቭ፣ ጉግል ክሮም ከተሰኙት በተጨማሪ ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ ጉግል በየጊዜው የተለያዩ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን የግሉ ሲያደርግ ቆይቷል።
ሊያውቁትም ላያውቁትም ይችላሉ ግን እኛ እንንገርዎ፤ አንድሮይድ፣ ዩትዩብ፣ እንዲሁም አድሲን የተሰኙት ቴክኖሎጂዎች የጉግል ንበረቶች ናቸው።
ከሌሎች 70 ያክል ኩባንያዎች በተጨማሪ ማለት ነው።

ዱድል
ዱድል የተሰኘው የጉግል ውድድር መድረክ አሜሪካ የሚገኙ ተማሪዎች የድርጅቱን ምልክት ፈጠራቸውን ተጠቅመው እንደአዲስ እንዲቀርፁት የሚያበረታታ ነው።
ይህ ውድድር ከተጀመረ ወዲህ የጉግል አርማ በየቀኑ ሲቀያየር ይስተዋላል።
አንዳንዴም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበሩ ቀናት በማስመልከት የጉግል መለያ ይለዋወጣል።

ለሌሎች ያመለጠ ዕድል
በፈረንጆቹ 1999 ላሪ እና ሰርጌይ «ኧረ ጉግልን በአንድ ሚሊዮን ዶላር የሚገዛን» እያሉ ቢወትወቱ የሚሰሙ ጠፋ።
ዋጋው ላይ መደራደር ይቻላል ቢሉም ምንም ምላሽ አልተገኘም።
አሁን የጉግል ዋጋ ከ300 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሆኗል፤ ሚሊዮን አላልንም፤ ልብ ያርጉ ቢሊዮን ነው።

መሪ ቃላት
'ከይሲ አይሁኑ' ከድርጅቱ ቀደምት መሪ ቃላት አንዱ ነበር።
'ምን አገባው' የሚሉ ብዙዎች ቢኖሩም ድርጅቱ ይህን መሪ ቃል አልተውም ብሎ ሙጥኝ ብሏል።

ምግብማ ግድ ነው
ከጉግል ባለቤቶች አንዱ የሆነው ሰርጌይ ብሪን ነው አሉ ማንኛውም የጉግል ቢሮ አካባቢ ምግብ የሚገኝበት አማራጭ መኖር አለበት ብሎ ያዘዘው፤ በቢዛ 60 ሜትር ርቀት ላይ።
የጉግል ኩባንያ ሠራተኞች ቢሯቸው እጅግ ያሸበረቀና ምግብ ባሰኛቸው ጊዜ ወጣ ብለው ሊመገቡበት የሚችሉበት እንደሆነም ይነገራል።

የጉግል ባልንጀራ
የጉግል ኩባንያ ሠራተኞች ውሾቻቸውን ወደ ሥራ ቦታቸው ይዘው መምጣት ይፈቅዳለቸዋል።
ውሾቹም ከቢሮው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ራሳቸውን እንዲያመቻቹ ሥልጠና ይሰጣቸዋል።

▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ቻናላችንን #unmute ያድርጉት

#share
@elhometube @elhometube
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬ Share ▬▬▬▬▬
181 views◔͜͡◔ 2 ◔͜͡◔, 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ