Get Mystery Box with random crypto!

ትዝታዬ ... ! ለኔ ሁሉ ነገር ትዝታ ሆነና አሁን ምለው አልፎ ከዛሬው ተሸርፎ በምናቤ ከንፎ ነ | ራስን ማግኘት!!!

ትዝታዬ ... !

ለኔ ሁሉ ነገር ትዝታ ሆነና
አሁን ምለው አልፎ
ከዛሬው ተሸርፎ
በምናቤ ከንፎ
ነገ ላይ ጠበቀኝ
ትዝታን ታቅፎ,...

/አዳምኤል/ዳንኤል/