Get Mystery Box with random crypto!

የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_wesunah — የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_wesunah — የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
የሰርጥ አድራሻ: @quran_wesunah
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.92K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ቅጥፈቶችና ጥመት በፅሁፍ ወይም ድምፅ በማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን አህባሾች ለሚቀጥፉት ቅጥፈቶች ረዶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ⬇
https://t.me/Quran_wesunah
ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት⤵
@Quran_wesunah_1bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-18 00:06:33 የሚጠይቅ ሰው አለ?!፣ የሚለምን ሰው አለ?!፣ ወደ ጌታው የሚመለስ (ተውበት) የሚያደርግ ሰው አለን?!።
—————
እያለ ይጠይቃል የዓለማቱ ጌታ ብቸኛው አዛኙ! አምላካችን አላህ።

አቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አለ:- «ጌታችን አላህ (ልቅና ይገባውና) ከለሊቱ መጨረሻ አንድ ሶስተኛው ሲቀረው በሁሉም ሌሊት ወደ ዱኒያዋ ሰማይ ይወርዳል፣ እንዲህም ይላል:- ማን ነው የሚለምነኝ እሺ እንድለው?!፣ ማነው ሚጠይቀኝ የጠየቀውን መልካም ነገር እንድሰጠው?፣ ማንነው ምህረትን የሚለምነኝ እንድምረው?!።» [ሙስሊም 758 ላይ ዘግበውታል።]

ከጃቢር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ አለ:- «በሌሊቱ ክፍል ጊዜ አንዲት ሰኣት አለች፣ (በዚያች ሰኣትም) ሙስሊም የሆነ ሰው ከዱኒያና ከአኼራ በላጭ (መልካም) የሆነን ነገር አላህን አይጠይቅም የጠየቀውን ነገር ቢሰጠው እንጂ፣ ያቺ ሰኣትም በሁሉም ሌሊት አለች።» [ሙስሊም 757 ላይ ዘግበውታል።]

ከዐምር ኢብኑ ዐበሳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ:- «ጌታ (አላህ) ከባሪያዎቹ ቅርብ የሚሆንበት ወቅት ከሌሊቱ አንድ ሶስተኛ መጨረሻ ነው። በዚያች ሰዓት አላህን ከሚያወሱ ሰዎች ውስጥ መሆን ከቻልክ ሁን!።» [ሸይኽ አልባኒ በሚሽካት 1229 ላይ ሶሂህ ያሉት ሲሆን ሸይኽ ሙቅቢልም በሶሂህ ሙስነዳቸው 2/91 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- ሰዎች በሌሊቱ የመጨረሻው አንድ ሶስተኛ ጊዜ በሌሎች ጊዜያት ሊገኝ በማይችል መልኩ ልባቸው ይለሰልሳል፣ ወደ አላህ ይቃረባል፣ ይህ ወደ ዱኒያዋ ሰማይ ለመውረዱ የገጠመ ነው። የሚጠይቅ ሰው አለ?!፣ የሚለምን ሰው አለ?!፣ ወደ ጌታው የሚመለስ (ተውበት) የሚያደርግ ሰው አለን?!፣ የሚለውም ለዚሁ ነው።” [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 5/130 - 131]

ማንቂያ!:-
እነዚህ እና መሰል በሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ የአላህን ወደ ቅርቢቷ ሰማይ መውረዱን የሚጠቁሙ ሀዲሶች የአላህን ከፍጥረቱ ሁሉ በላይ ከዐርሹ ከፍ ማለቱን ከሚገልፁ የማስረጃ አይነቶች አንዱ ናቸው!።

እንዲያው አሕባሾችና አሻዒራዎች የተለያዩ ማስረጃዎችን ከትክክለኛው ትርጓሜያቸው ለመጠምዘዝ ቢሞክሩ ይህን (የአላህን ለዱኒያ ቅርብ ወደሆነችዋ ሰማይ መውረዱን) እንዴት አድርገው አጣመው ይተረጉሙት ይሆን?!

አያፍሩም እኮ፣ ከሰማይ የሚወርደው መላኢካ ነው ይሉን ይሆናል፣ እኛም ጥያቄ አለን:- ማን ነው የሚለምነኝ እሺ እንድለው?!፣ ማነው ሚጠይቀኝ የጠየቀውን መልካም ነገር እንድሰጠው?፣ ማንነው ምህረትን የሚለምነኝ እንድምረው?! እያለ የሚጠይቀው መላኢካ ነውን?! እንላቸዋለን። አዎን ካሉን፣ ከአንድ አላህ በስተቀር የሚለመንና ምህረት የሚጠየቅ አለን?! እንላቸዋለን።

ይህ ደግሞ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው!! ከአንድ አላህ በስተቀር ምህረት የሚጠየቅና ጭንቅ ውስጥ ሲኮን ፈጥኖ ደራሽ ከቶ ከየት ተገኝቶ?!


የሰው ልጅ እንደመሆኑ ሁሉም ደረጃው ይለያይ እንጂ በተያየ ጉዳይ ይጨነቃል፣ ተሳስቶ ጌታውንም ያምፃል። በመሆኑም በተለያየ ጉዳይ የተጨነቀና ተሳስቶ ጌታውን አላህን ያመፀ ሁሉ በሌሊት ተነስቶ አዛኙንና ሩህሩህ የሆነውን ፈጥኖ ደራሹን አላህን "አቤት እኔ አለሁ፣ ማረኝ! ጉዳዬን ሁሉ አስተካክልልኝ" ይበል!!

ኢብን ሽፋ (t.me/IbnShifa)

https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah/1269
1.4K viewsedited  21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 13:21:33

س/ ‏يقول بعض الأشاعرة عن أهل السنة: إنكم يا أهل السنة تمرون كل آيات الصفات على ظاهرها إلا آيات المعية فإنكم قد خالفتم منهجكم يا أهل السنة في الصفات حيث أولتموها بالعلم، فما هو الرد على هذا الكلام؟

ج/ الشيخ العلامة الدكتور:
صالح بن فوزان الفوزان
حفظه الله تعالى

مدة المقطع: ٠٢:٣٧

https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah/1268
1.3K viewsedited  10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:00:16 فوائد صوتية

الرد على من يلقب أهل السنة والجماعة بالوهابية!
طريقة لطيفة في كيفية تصحيح الحلف بغير الله وتقويم اللسان على حلف بالله.
علاج من يحس بالنفرة عند دراسته للتوحيد.
الأعمال التي تعين على حسن الظن بالله.

الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.

الصوتية

https://g.top4top.io/m_1826dz4a61.mp3
655 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:56:59 •┈•ኢድ ሙባረክ 𝔈𝔦𝔡 𝔪𝔲𝔟𝔞𝔯𝔢𝔨

┊┊┊⇣
┊┊⇣
┊⇣
https://t.me/Quran_wesunah
❥:::::::::::: #ኢድ_ሙባረክ!
𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴:::::::::❥

እንኳን ለ1443 አ. ሂ የዒድ አል-አደሀ በአል አላህ በሠላም አደረሰን አደሰሳችሁ!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيد مبارك
كل عام وأنتم بخير

أتمنا لكم عيد سعيد جداً!
لتكن كل أعمالكم الخيرة مقبولة عند الله!

➧. ኢዳችሁ የደስታ ይሁን!
መልካም ስራችንን ሁሉ አሏህ ይቀበለን!

https://t.me/Quran_wesunah
⌲  ˢʰᵃʳᵉ
882 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 15:41:54 ከውይይት በፊት የተደረገ ሙሐደራ
༄༄༄༄༄༄༄༄
محاضرة جديدة
بعنوان:-«علو الله على خلقه »

ርዕስ፦ «አላህ ከአርሽ በላይ ነው!!» በሚል ርዕስ ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የተደረገ ሙሐደራ

أستاذ أبو جعفر محمد أمين السلفي حفظه الله
በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁሏህ

ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦

አቂዳችንን ከቁርአን እና ከትክክለኛ ሀዲስ መያዝ እንዳለብን

የአላህ ከአርሽ በላይ መሆን

የአላህን ከአርሽ በላይ መሆን መካድ የጀህሚዮች አቂዳ መሆኑ

የአላህ ከአርሽ በላይ መሆን ላይ የሰለፎች ወይም ቀደምቶች ኢጅማዕ ያለበት መሆኑ

የአላህን ከአርሽ በላይ መሆን የጀህሚዮች አቂዳ መሆኑ

➘ ሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! አዳምጠው ሲያበቁ ለአድማጭ ሼር ያድርጉ።

محاضرة بعنوان علو الله على خلقه
بقناة القرأن والسنة بفهم السلف الصالح

በቁርአን ወሱና ቢፈህሚ ሰለፍ የውይይት መድረክ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት [Live-Stream] የተደረገ ሙሐደራ

ክፍል አንድ

https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunna_bifahmiselef

  ‌ ⎙ㅤ    ⌲
ᵈᵒʷⁿˡᵒᵃᵈ      ˢʰᵃʳᵉ
1.4K viewsedited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:12:36 Watch "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ኪታብ ቂርአት" on YouTube


340 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 17:45:26 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ሶስት ሰአት ላይ ዶላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ኪታብ ቂርአት
በኡስታዝ አብራር አወል

https://t.me/Quran_wesunna_bifahmiselef
በዚህ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል ይከታተሉ።
3.0K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 15:45:27 Watch "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ኪታብ ቂርአት" on YouTube

3.8K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:00:40 ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ኪታብ ቂርአት

መግብያ ክፍል ስምንት


ወደ ኪታቡ ከመገባቱ በፊት የአህባሾችን ብልሹ እምነት መስራችና መሪ የሆነው አብደላህ አልሀረሪ የሚባለው ግለሰብ ብዙ ችግሮች እንዳሉበት በውስጡ ተብራርቷል
ካለበት ችግሮች መካከል፦

ከአላህ ውጭ መርዳት የማይችል ነገሮች ላይ ሌላን አካል እርዳታን መጠየቅ ይቻላል እንደሚል እንዲሁም በሞቱ ሰዎች ላይ መጠበቅና የሞቱ ሰዎችን እገዛን መጠየቅ ይፈቀዳል እንደሚል

የሞቱ ሰዎችን (ወልዮች ) እነሱ እገዛን የሚጠይቁ ሰዎችን ሊረዱ ከመቃብር ይወጣሉ እንደሚል

ይሄን አብደላህ አልሀረሪ ይፈቀዳል ሀራም አይደለም እንደሚል ከነ ኪታቡ ስምና ገፅ ቁጥር ተጠቅሶ ቁርአንንና ሀዲስን እንደሚጋጭ ተብራርቷል።

በኡስታዝ አብራር አወል ሃፊዘሁሏህ

የኪታቡ መግቢያ ክፍል አንድን ለማግኘት

➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1139

የኪታቡ መግቢያ ክፍል ሁለትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1171

የኪታቡ መግቢያ ክፍል ሶስትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1173

የኪታቡ መግቢያ ክፍል አራትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1180

የኪታቡ መግቢያ ክፍል አምስትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1185

የኪታቡ መግብያ ክፍል ስድስትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1188

የኪታቡ መግብያ ክፍል ሰባትን ለማግኘት
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/Quran_wesunah/1199
➷ ➷ ➷ ➷ ➷
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
1.4K viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:35:29 በቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ

በኡስታዝ ሙሀመድ አሚን አቡ ጃዕፈር


ገባ ገባ በሉ
https://t.me/Quran_wesunna_bifahmiselef?videochat=76a860ce3aaf94188f
2.8K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ