Get Mystery Box with random crypto!

የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_wesunah — የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_wesunah — የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
የሰርጥ አድራሻ: @quran_wesunah
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.92K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ቅጥፈቶችና ጥመት በፅሁፍ ወይም ድምፅ በማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን አህባሾች ለሚቀጥፉት ቅጥፈቶች ረዶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ⬇
https://t.me/Quran_wesunah
ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት⤵
@Quran_wesunah_1bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 16:04:56

699 views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:58:06 ሰብስክራይብ፣ ላይክ & ሼር ያድርጉ



402 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:34:01 Watch "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ኪታብ ቂርአት" on YouTube


1.3K views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 17:57:15 በአጭር ደቂቃ ሰፊ ትምህርት
========================

ርዕስ :- አሻዒራ

ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ

የአሻዒራ አመጣጥ ከስር መሰረቱ
አስከፊነት
አደጋው
ጅህልናቸው
አመጣጣቸው
ሸሪዓን የጣሱበት
ከአሁን በፊት ሃቁን መንገድ ሳያውቁ አሻዒራ ሆነው የሞቱትን ምን እንበላቸው ?

እና ሌላም ርዕሶች በትንሽ ደቂቃ በሰፊው ተዳስሶበታል

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

https://t.me/Abdulham
https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
927 viewsedited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:26:10 Watch "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ኪታብ ቂርአት" on YouTube

1.0K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:23:47 የሚጠይቅ ሰው አለ?!፣ የሚለምን ሰው አለ?!፣ ወደ ጌታው የሚመለስ (ተውበት) የሚያደርግ ሰው አለን?!። ————— እያለ ይጠይቃል የዓለማቱ ጌታ ብቸኛው አዛኙ! አምላካችን አላህ። አቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አለ:- «ጌታችን አላህ (ልቅና ይገባውና) ከለሊቱ መጨረሻ አንድ ሶስተኛው ሲቀረው በሁሉም ሌሊት ወደ ዱኒያዋ ሰማይ ይወርዳል፣ እንዲህም…
991 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:52:31 የአላህን ከዐርሽ በላይ መሆን ሚያመላክቱ የቁርኣንና የሀዲስ ማስረጃዎችን የማይቀበሉት አሻዒራና አህባሾች አላህን እና መልእክተኛውን እያስተባበሉ መሆኑ መች ይሁን ሚገባቸው??
------
በነገራችን ላይ በየ ቦታው ዲን አስተምራለሁ እያለ  ስለ ዲናቸው በቂ ግንዛቤ የሌላቸውን ሚስኪን ሰዎችን ሚያሰባስበውና ሴትና ወንዱን ቀላቅሎ የሚያስተምረው፣ ብዙ ሰዎች ምስጢሩን የማያውቁት (ኢማን አሶሴሽን) ሚባለው ተቋም መምህሮችና አመራሮች የዚህ ልክፍት ሰለባ ናቸው። ከነዛም ውስጥ አንዱ ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ ነው፣ የአላህን ከዐርሽ በላይ መሆን የማይቀበል ስውር አሽዐሪይ ነው።

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ  አሕመድ ኢብን የህያ አን-ነጅሚይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
«
የአላህን ከሁሉ ነገር በላይ፣ ከዐርሽ በላይ መሆን የሚያስረዱ የቁርኣን እና የሐዲስ ማስረጃዎችን ብዙ ሰዎች ያስተባብሏቸዋል፣ አይቀበሏቸውም። "እርሱ በሁሉም ቦታ ነው ያለው ይላሉ፣ አለም ውስጥም አይደለም፣ ከአለም ውጭም አይደለም፣ ከርሱ የተያያዘም የተለየም አይደለም።" ይላሉ፣
ይህቺ እምነት (ዐቂዳ) እነዚያ የአላህን ስሞችና ባህሪያት የሚያራቆቱ (ውድቅ) የሚያደርጉ ሰዎች የዲን ግንዛቤ በሌላቸው (አዋም) ሰዎች መሃል የበተኗት አመለካከት ነች። እርሷም የጥመት፣ የአላህን መፅሃፍ (ቁርኣንን) እና የመልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሀዲስ (ሱንናን) የማስተባበያ  እምነት (ዐቂዳ) ናት።
አላህ በአካሉ ሁሉም ቦታ ነው ብሎ ያመነ ሰው፣ ወይም በፍጡሮች ሰፍሯል ያለ፣ ይህችን እምነት (ዐቂዳ) የሚያሰራጫት የአላህን ስምና ባህሪ የሚያራቆቱ ከሆኑት ጀህሚያ ጫጩቶች መድረሳ እየተማረ ያደገባት ሰው ነው። ይህቺ ውድቅ የሆነች እምነት (ዐቂዳ) ናት፣ ይህን እምነት አድርጎ የያዘ ሰው ቢሰግድም ቢፆምም፣ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም ክዷል።” [ፈትሁል ገኒይል አዕላ ፊ ሸርሂ ፈታዋ አል-ሀመዊየቱል ኩብራ 102-103]
------
እንዲያው እስቲ “አለም ውስጥም አይደለም፣ ከአለም ውጪም አይደለም…” ካሉ የሌለን ነገር ከዚህ በተሻለ እንዴት ሊገልፁት ነው?! "አላህ የለም" ምትለዋን ቃል ማውጣት ብቻ እኮ ነው የከበዳቸው፣ በተዘዋዋሪ ግን ቃላቸው ይሄው ነው። የአለማቱ ጌታ ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለው አምላካችን አላህ ከሚሉት ነገር ሁሉ የጠራ ነው!!

ዲናችን ህይወታችን ነው!! ስጋችን፣ ደማችን ነው!! ታዲያ ከምንም በላይ የዲን እውቀት ምንቀስምበትና ልጆቻችንም የሚቀስሙበት መድረሳ አመለካከትና እምነት (ዐቂዳ) ምን እንደሆነ ጠንቅቀን ማወቅ ከግዴታዎች ሁሉ  በራሳችን ላይ ዋንኛው ግዴታ መሆኑን ልንዘነጋ አይገባም!!።

ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa)

https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
1.2K viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:12:45 አላህ ከአርሽ በላይ ለመሆኑ ተቆጥሮ ከማያልቀው መረጃ በጥቂቱ ...ክፍል ሁለት ============================= ማሳሰቢያ፦ ባለፈውም ክፍል ላይ ይሁን በዚህም ክፍል እንሸ አላህ በቀጣይም ክፍሎች አመታትን አስልቼ ስያስቀምጥ 1 በሂጅራ አቆጣጠር ነው ። 2 ደሞ እስከ አሁን ሳይሆን እስከ ሙሃመድ ኢብን አብድል ወሃብ ውልደት ድረስ እስካለው ነው። በተጨማሪም በፅሁፉ ላይ አብድል ወሃብ…
1.7K viewsedited  07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 13:23:47

[( البراءة إلى الله من قول عذرًا يا رسول الله )]

فضيلة الشيخ العلامة
عبيد بن عبدالله الجابري
- حفظه الله تعالى -

مدة المقطع: ٠٩:٣٨
https://t.me/Quran_wesunah
1.3K viewsedited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 11:41:08
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን አበረታቱን ጀዛኩሙሏህ ኸይረን!!

  ➴➴➘➴➴➘➴➴➘➴➴➘
#
☞Like [ላይክ]
☞Subscribe [ሰብስክራይብ] ሲያደርጉ የደውል ምልክቷን ይጫኑ የምንለቃቸው አዳዲስ ነገሮች በትኩሱ ይደርሶታል
☞ Share [ሼር]
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም

ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

       ▽▽▽
https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
4.9K viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ