Get Mystery Box with random crypto!

የብልፅግና ወዳጅ/Prosperity Lover

የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperitylover — የብልፅግና ወዳጅ/Prosperity Lover
የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperitylover — የብልፅግና ወዳጅ/Prosperity Lover
የሰርጥ አድራሻ: @prosperitylover
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.00K
የሰርጥ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብልፅግና እውን ይሆናል!!🙏

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-12 16:13:13
1.6K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 16:12:50 መቀለ በአሁኑ ሰዓት!!! የትግራይ ህዝብ ሆይ ንቃ!
500,000 ወጣቶቿን የህወሃትን የአዛውንት ጨቅላዎች የተደላደለ ኑሮ ለማራዘም በአማራ እና አፋር ምድር ላይ በከንቱ ህይወታቸው እንደቅጠል እንዲረግፍ ካደረገች በኋላ ከጦርነቱ አካላቸው ጎድሎ በተመለሱ ወጣቶቿ ተጥለቅልቃለች። መንገዱ ሁሉ ቁስለኛ ወጣቶች ሞልተውታል ወያኔ ከህዝብ ደብቆ ባጎራቸው ካምፕ ውስጥ የሚበላ ምግብ በማጣታቸው ለልመና በከተማዋ ውስጥ ሲዘዋወሩ ማየት የተለመደ ትዕይንት ነው።መድሃኒቱ በሙሉ በወያኔ ሰዎች በየሱቁ ስለሚቸበቸብ ቁስላቸውን እንኳ የሚሸፍኑበት ፋሻ ማግኘት አልቻሉም። ያው ወያነ ጥቅም ላይ ካዋለችህ በኋላ እንደ አሮጌ ቁና አሽቀንጥራ እንደምትጥል ታሪኳ ይመሰክራል።

እውነታው ይህ ነው! የትግራይ ህዝብ ሆይ ንቃ
1.5K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:09:06
1.4K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:08:39 Thanks adi z iron lady
1.4K views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:43:31
1.4K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:42:21 አዲስ አበባ አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች፡፡ የህዝብ ቅሬታ ይደመጣል፤ ይጣራል ፤እርምጃ ይወሰዳል፤ 

 ስህተት አይሰራም አይባልም፤ ሲሰራ ደግሞ አፍረጥርጦ ማውጣት ከጀግንነትም በላይ ነው!!

 የብልፅግና ጉዟችን ከሌብነት የፀዳ እንዲሆን ትግሉን በግልፅ ያፋፋመ አስተዳደር በእርግጥም ለነገ ተስፋ የሚጣልበት ነው፡፡
1.4K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:49:12
1.7K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:49:07 ለስንፍና ምክንያት ስተሰጥ እና ለሌላ አጀንዳ በር ለመክፈት ሲፈለግ ደም የሰጠውን መሪ፣ ደም በመስጠት እና አርአያ ሆኖ ሀገር የሚመራውን መሪ መውቀስ ይጀመራል!
ደም ለመስጠት አንድ ድንኳን ስር አገልግሎት ማግኘት ይቻላል! አጀንዳው ደም መስጠት ወየስ ተሰባበስቦ የሀገራችንን ሰላም የሚያደፈርሱ ክንውኖች ውስጥ መሳተፍ ነው
አብይን እና መንግስቱን ደም መስጠት ከለከለ ብላቸህ ስታለቃቅሱ አታፍሩም ግን፣ ማን አስተማረን እና፣ ማን አርአያ ሆነን እና፣ ማን ባህል እንዲሆነን አደረገው እና!
የፓርላማ አባላት ጭምር በየመንደሩ ወሬ እየለቃቀማችሁ ማህበራዊ ሚዲውን ማመሞቂያ ስታደርጉ ማየት እንዴት ያስተዛዝባል መሰላችሁ፣ ስንት ችግሮችን አይታችሁ እያለፋችሁ ነገር ግን ለወንበራችሁ የቀረቡ ሚመስሏችሁን ችግሮች እየመረጣችሁ መጠቀሚያ ልታደርጉ ትሞክራላችሁ፣ ህዝባችሁን ስሙ! በቃችሁ መንጫጫቱ!
እናንተም የፓርላማ አባላት ደም ስጡ! ድንኳን አቁሞ ደም መለገስ ይቻላል፣ እንኳን በጎው ተግባር ለክፉውም ትፋጠኑ የለ፣ ደም መስተት ከሆነ አጀንዳችሁ አሁንም አልረፈደም! አሁንም ይቻላል! የሚከልክላችሁ አካልም አይኖርም!
1.6K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:10:25
2.9K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:10:05 ከአፍ ሲያመልጥ ፣ ራስ ሲመለጥ ለባለቤቱ አይታየውም!
አንጋሳ የሰጡን መረጃዎች ስሜት የተጫጫነው፣ ያልበሰሉ፣ ፍረጃ ያለባቸው ናችው! "ከአፍ ሲያመልጥ ፣ ራስ ሲመለጥ ለባለቤቱ አይታየውም" ለሚለው የምሳሌያዊ አነጋገር ጥያቄ ምላሹ፣ "ከአፍ ሲያመልጥ የፖለቲካ መመለጥ ለህዝብ ይታያል" ማለት እንደሆነ ንገሩልኝ እስኪ ለጠያቂው! ስልጣን ጠብቃችሁ ስታጡ ይሄን የዋህና ሚስጥራችሁን የማያውቅ ህዝብ ለማደናገር ምንም ማስረጃ የሌለውን ወሬ በሀሺሽ ጡዘት ትለቁና ጋጋታ ትፈጥራላችሁ!
የአንጋሳን ንግግር ልብ ብሎ ላዳመጠው ንግግራቸው ብዙ ጥያቄና ትዝብትን ያጭራል! ንግግራቸውስ እርስ በርስ ተቃርኖ የለውም ? ለወነጀሏቸው ነገሮች ሁሉ ማስረጃ ማቅረብ ይችላሉ ? እንደ ታማኝ ሰው ሊወሰዱስ ይችላል ? ይህንን ሁሉ ካወቁና መረጃው አስቀድሞ ከነበረዎት ጭፍጨፋው እንዳይፈጸም ለማስቆም እንደ ፓርላማ አባልነትዎ ምን አድርገዋል ? መረጃው ቀድሞ ከደረስዎትስ ለየትኛዎቹ ባለስልጣናት አስታውቀዋል ? ሃንጋሳ የህዝብ ተወካይ በመሆኑ የተጎናፀፈውን ያለመከሰስ መብት በፓርላማ ቀርቦ ለተናገረው ነገር በሙሉ ማስረጃ ማቅረብ አለበት ያለበለዚያ የሀንጋሳን የህዝብ ውክልና አንስቶ እስር ቤት መላክ ግድ ይላል!
2.7K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ