Get Mystery Box with random crypto!

Prosperity Party A.A ብልፅግና

የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperityaddis — Prosperity Party A.A ብልፅግና P
የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperityaddis — Prosperity Party A.A ብልፅግና
የሰርጥ አድራሻ: @prosperityaddis
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.52K
የሰርጥ መግለጫ

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-09 07:03:41
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (ዐረፋ) በዓል ይሁንላችሁ።

ዒድ ሙባረክ!!
የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
2.3K views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:04:18

1.7K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:39:24
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ክፍተትን ለመሙላት እየተጠቀመ ያለው አማራጮች ፦
1ኛ. የ5ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ፤

2ኛ. የ10ሺህ ምንም ገቢ የሌላቸው ዜጎች የሚሰሩ ቤቶችን ጨምሮ የመኖሪያ ህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀት፤

3ኛ. በመንግስትና በግል ባለሀብቶች አጋርነት (Public Private Partnership)፤

4ኛ. በሽርክና የመኖሪያ ቤት ማልማት (Joint Venture)፤

5ኛ. በሪል ስቴት እና በግል ቤት አልሚነት የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮችን በመጠቀም የከተማውን ነዋሪ ባስቀደመ መልኩ መጠነ ሰፊ ስራዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
1.9K views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:02:46
ወለጋ ሂዱና ምን እንደሆነ እወቁት ችግሩን!!
"አሁን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች እንዲህ ብዬ ነበር ብሎ ለመናገር ካልሆነ በስተቀር፤ ለዕለቱ ለፌስቡክ ወሬ ካልሆነ በስተቀር፤ ለህዝብ ከሆነ መከታተል ነው። ወለጋ ሂዱና ምን እንደሆነ እወቁት ችግሩን!! እዚህ ተቀምጦ መጠየቅማ ማን ይከብደዋል? ከእንደዚህ አይነት ስሜት መውጣት ያስፈልጋል። ለማለት ብቻ ሳይሆን ችግሩ እንዳይፈጠር፣ ሀገር እንድትፀና ነው መረባረብ ያለብን።"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
2.1K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:14:44
"#ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ማዳከም ይቻል ይሆናል፡፡ ማንም ሀገር ግን ኢትዮጵያን ተዋግቶ ማፍረስ እና ማሸነፍ አይችልም፡፡"

- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
2.3K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ