Get Mystery Box with random crypto!

Prosperity Party A.A ብልፅግና

የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperityaddis — Prosperity Party A.A ብልፅግና P
የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperityaddis — Prosperity Party A.A ብልፅግና
የሰርጥ አድራሻ: @prosperityaddis
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.52K
የሰርጥ መግለጫ

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 20:49:33 "ዝተኸፈተና ኩለመዳይ ኲናት፣ ኩሉ ዜጋ ብህብረ ብሄራዊ ሓድነት ክምክት ይግባእ" ዶ/ር ለገሰ ቱሉ፣ ሚኒስትር ኣገልግሎት ኮሙዩኒኬሽን።

ናይ ውሽጢ ባንዳታትን ታሪኻዊ ፀላእትናን ተዋዲዶም ዝኸፈቱልና ኩለመዳይ ኲናት፣ ኩሉ ዜጋ ብህብረ ብሄራዊ ሓድነት ክምክት ይግባእ ክብሉ ሚኒስትር ኣገልግሎት ኮሙዩኒኬሽን መንግስቲ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገሊፆም።

እቶም ሚኒስትር ኣብ ማሕበራዊ ሚዲየኦም ኣብ ዘመሓላለፉዎ መልእኽቲ፥ ባንዳታት ብኣቐበልቲ ቃሎም ብሓደ ወገን “እቲ ኲናት ንዓኻ ኣይምልከተካን” እንዳበሉ ይግዘቱ፣ ብኻሊእ መዳይ ድማ ሒሳብ ክነወራርድ ኢና፣ ኢትዮጵያ ንምፍራስ ክሳብ ሲኦል ክንኣቱ ኢና ከምዝብሉ ሓቢሮም።

“ምስ ህዝቢ ኣምሓራ ባእሲ የብልናን እናበሉ ደቂ ኣንስትዮን ህፃናትን ኣምሓራ ይደፍሩ፣ ንብረቱ ይዘርፉ፣ ኣብ ኣደባባይ የዋርዱ፣ መሰረተ ልምዓታት የዕንዉ” ኢሎም። ብተመሳሳሊ ህዝቢ ዓፋር እናተቓለሰ፣ ንብተቱ እናዓነዎ፣ ንባዕሉ እናጠመየ ይኹን እምበር ንተጋሩ ኣሕዋቱ ሰብኣዊ ሓገዝ እንተይተኣጓጎለ ንኽቐርብ እናገበረ ካብ መረበቱ ንኽመዛበል፣ ጨፍጫፍ ንኽበፅሖ ከምዝገብሩ ኣብሪሆም።

ኦሮሞ፣ ሶማሌ፣ ጉሙዝ ወዘተ ፈተውቲናን መሓዙትናን ኢዮም እናበሉ ምስ ቁፃራት ራዕዳውያንን ታሪኻዊ ፀላእቲናን ተዋዲዶም ሕድሕዶም ንኽዋድኡ፣ መሰረተ ልምዓታቶም ንኸዓንዉ፣ ሃፍቲን ንብረቶምን ንኅዝረፍ እናገበሩ ከምዝኾኑ ተዛሪቦም፡፡

“እዚ እኩይ ተግባር ናይ ቅድስና ተግባር ድዩ ክብሉ ዝሓተቱ እቶም ሚኒስትር፥ ሰብኣዊ ሓገዝ ከም መሳርሒ ተጠቒሞም ብድሑር ሜላ ውግእ ህፃናት ትግራይ፣ ሽማግለታትን ደቂ ኣንስትዮን ትግራይ ናብ ኲናት እናዳጎኑ ንመንእሰይ ኢትዮጵያ ናብ ኲናት ኣይትእቶ ኢሎም ርህሩህ ከብዶም ንትግራይ እንንትኸውን ንምንታይ ፀኒዑ?” ኢሎም።

ግብረ ራዕዲ ህወሓት ንህዝቢ ትግራይ ዘምፀኦ ዋላ ሓደ ተስፋ ከምዘየለ እቶም ሚኒስትር ተዛሪቦም።

ብሽም ህዝቢ ትግራይ ተለሚኑ ዝመፅአ ሓገዝ ስርናይን ነዳዲን ብምስራቕ ናብ ኲናት ምጥቃም ዝነበረሉ ዘነውር ምስሊ እቲ ጉጅለ ከምዝኾነ ብምፍላጥ መንእሰይ ትግራይ ነቲ ጉጅለ ብምኹናን ሞትን ስደትን ጠጠው ንኽብል ሓበራዊ ድምፁ ከስምዕ ከምዝግባእ ኣተሓሳሲቦም፡፡

“ህዝበይ ንቓሕ” ዝበሉ እቶም ሚኒስትር፥ ሃገር ኣብ ኲናት እናሃለወት ዘይሻራዊ ኢየ ኢልካ ኮፍ ምባል ካብ ሓደ ፈታዊ ሃገሩ ሰብ ትጽቢት ከምዘይግበር ኣመልኪቶም፡፡

ኩሉ ኢትዮጵያዊ ብዝኽእሎ ዓቕሚ ኣብ ልዕሊ ኢትዮጵያ ዝተኸፈተ ኩለመዳይ ኲናት ክምክት ከምዝግባእ ብምግላፅ፥ ብግምባር፤ ብደጀንነት፣ ብውግእ ሳይቨርን ካልኦት መገዲታትን ኣብ ልዕሊ ኢትዮጵያ ዝተኸፈተ ኲናት ንምምካት ብሓባር ጠጠው ምባል ጉዳይ ህልውና ከምዝኾነ ኣፍሊጦም፡፡

ኣብ ዝኾነ ይኹን ግዘን ኩነታትን ንሰራዊት ምክልኻል ዘለና ክብሪ ብዘይምስሳዕ ክነርኢ ይግባእ ዝበሉ እቶም ሚኒስትር፥ ካብ ማንም እዋን ንላዕሊክቡር ዝኾነ ህይወቱ ንዝህበና ጅግና ሰራዊትና ደጀንነትና ብዘይ ዝኾነ ይኹን ቅድመ ኩነት ክነርእዮ ይግባእ ክብሉ በማሕበራዊ ሚድያ ገፆም ኣብ ዘማሓላለፍዎ መልዕኽቲ ኣተሓሳሲቦም፡፡
1.5K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:49:31
1.3K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:44:38
አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

መንግስት የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግባራት አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት መግለጫ፦ በ2014 ዓ.ም የታዩ ስኬቶችንና የገጠሙ ፈተናዎችን መነሻ በማድረግ አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው ይውላሉ ብለዋል።

እየተጠናቀቀ ያለው 2014 ዓ.ም ህውሃት፣ አልሻባብ እና ሸኔን ጨምሮ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ኢትዮጵያን በከፍተኛ ደረጃ የፈተኑበት ዓመት ቢሆንም በብዙ ስኬቶች የታጀበም ዓመት ነበር ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፦ ካለፉ ችግሮች ለመማርና የነበሩ ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል መጪው አዲስ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል ብለዋል።

አምስቱ የጳጉሜ ቀናት "#ጳጉሜን_በመደመር" በሚል መሪ ቃል ታስበው እንዲውሉ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወስኗል ብለዋል።

ለአምስቱ ቀናት የተለያየ ስያሜ እንደተሰጣቸው የጠቆሙት ሚኒስትር ዴኤታው በዚህም መሰረት፦

ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃድ ቀን

ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን

ጳጉሜ 3 የሰላም ቀን

ጳጉሜ 4 የአገልጋይነት ቀን እና

ጳጉሜ 5 የአንድነት ቀን ሆኖ ታስቦ ይውላል፡፡
2.4K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:23:27
"አዲስ አበባ የሚገባትን ብልፅግና ለማረጋገጥ በልበ ሙሉነት እንተጋለን!!"

ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ውጥን ነድፎ በሁሉም መስክ ህዝቡን አሰልፎ እየተረባረበ ይገኛል። ይህን ዓላማውን የተረዱ የውስጥና የውጪ ሀይሎች በተደጋጋሚ መሰናክሎችን ቢፈጥሩም ብልፅግና ተግዳሮቶችን ወደ ድል እየቀየረ ጉዞውን ቀጥሏል።

ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ በተደቀነባት በህግ ማስከበሩ ወቅትም ጭምር ሀገርን ከመታደግ የህልውና ትግሉ ጎን ለጎን ልማቱንም በማስኬድ ከጦርነት ማግስት ሊደርስ የሚችለውን የከፋ ችግር ማቃለል ችሏል።

ብልፅግናን ማረጋገጥ የህዝባችንን ዘርፈ ብዙ ችግር እንደሚቀርፍ በማመን በከተማችን አዲስ አበባም በተለይም ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ጀምሮ በማጠናቀቅ ፓርቲው በምርጫ ወቅት ለህዝብ የገባውን የልማት ስራ ማከናወን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ደረጃ በደረጃ እየፈታ እንደሚሄድ ቃል በገባው መሠረት ቃሉን በተግባር እየፈፀመ ይገኛል።

የከተማችን ብልፅግና በአመራሩ ወይም በህዝቡ የተናጠል ጥረት ሳይሆን በተደመረ እርብርብ እውን እንደሚሆን ይታመናል። ህዝባችን በየአካባቢው ባሳየው የልማት ቁርጠኝነትም አዲስ አበባ የሚገባትን ብልፅግና ለማረጋገጥ በልበ ሙሉነት በመትጋት፤ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያን ደግሞ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ጉዞን በተግባር እናረጋግጣለን።
1.5K views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:15:10

1.6K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:32:48

1.7K views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:28:41
አምስቱ የመፍትሄ ቁልፎች ፦

1ኛ. ውይይት
ለሰላም፣ አብሮ ለመኖር መፍትሄው ንግግር ብቻ ነው። ስልጣን ለመጋራት፣ ህገ መንግስት ለመቀየር ለሁሉም ነገር የሚያስፈልገው ውይይት ነው። ከዚያ ውጪ በጉልበት ከሆነ ብዙም አያዋጣም።

2ኛ. ልማት
በየቀኑ ልማት ላይ ካልሰራን፣ አሁን ባለው ድህነት፣ አሁን ባለው ፍላጎት ልማት ላይ ትኩረት ካላደረግን በስተቀር አንዘልቀውም።

3ኛ. ዲሞክራሲ
ነገር በክላሽ ሳይሆን በምርጫ፣ ነገር በሃይል ሳይሆን በህግ ማስፈጸም ነው። ዲሞክራሲን መንግስትም፣ ተቃዋሚም፣ ወጣትም፣ አዛውንትም መለማመድ አለበት። በህግና በህግ ብቻ ሀገር መምራትን መለማመድ ያስፈልጋል።

4ኛ. መከላከል
ሀገራችንን፣ የሀገራችንን ጥቅም፣ ህልውናችንን፣ ሉዓላዊነታችንን መከላከል አለብን። ለዚህ ደግሞ ተቋም ያስፈልጋል።

5ኛ. ዲፕሎማሲ
እርስ በእርስም፣ ከጎረቤትም፣ ከሩቅም ዲፕሎማሲ ያስፈልጋል።

- የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
3.3K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:26:18
"በኢህአዴግ ዘመን ከፋፋይ ነው ኢህአዴግ ሀሳብ፣ ድርጊቱ መቀየር አለበት የሚሉ ፓርቲና ግለሰቦች በሙሉ ብልፅግና አንድነት፣ ፍቅር፣ ኢትዮጵያ ሲል ሁሉም ሰፈራቸው ገቡ።"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
2.3K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:23:12
የመኖርያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለቀጣይ ስድስት ወራት ተራዘመ
*******************
የመኖርያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የኑሮ ጫናን ለመቀነስ በመኖርያ ቤት ተከራዮች ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ተከራይን ማስለቀቅን የሚከለክል ደንብ አውጥቶ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

ይህም ደንብ በተለያየ ጊዜ እየተራዘመ ላለፈው አንድ አመት ተግባራዊ ተደርጎ ቆይቷል፡፡

ስለሆነም የከተማ አስተዳደሩ አሁን ያለውን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና የህብረተሰቡን የኑሮ ጫና ከግምት ባስገባ ወቅቱን በአብሮነትና በመተሳሰብ ለማለፍ ይረዳ ዘንድ ይህ ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲራዘም ወስኗል፡፡

በመሆኑም ይህንን ክልከላ በመተላለፍ ተከራዮችን የሚያስወጡ እና የኪራይ ዋጋን የሚጨምሩ አካላት ላይ ማህበረሰቡ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ጥቆማውን ለከተማ አስተዳደሩ ማድረስ እንደሚችል ያስታውቃል፡፡

አጭር ቁጥር ፡- 9977

የሞባይል ስልኮች

09-00640830
09-00640789
2.6K views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:15:36 https://www.facebook.com/102020729310169/posts/pfbid02mwdTUexywTwPADu1BqaRcRjvjwqT4aKXyw83PVi83pHc9ivvrN1gKQFmxRsbZYTml/?sfnsn=mo
1.6K views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ