Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል\ The Gospel of the grace of God\

የቴሌግራም ቻናል አርማ praise_to_our_god — የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል\ The Gospel of the grace of God\
የቴሌግራም ቻናል አርማ praise_to_our_god — የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል\ The Gospel of the grace of God\
የሰርጥ አድራሻ: @praise_to_our_god
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K
የሰርጥ መግለጫ

“For I am not ashamed of the gospel of Christ, for it is the power of God to salvation for everyone who believes, for the Jew first and also for the Greek.”
-Rom.1:16
ተከታታይ የሮሜ ትምህርት
@Grace_Century
@Grace_Century
Please Contact @Ephraim_Gebreyesus

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-13 07:28:39 ምዕራፍ አንድ
#የእግዚአብሔር_ጽድቅ

#ክፍል=አንድ
#ጽድቅ_ምንድነው? (መግቢያ)

"ጽድቅ" የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን ግሪክ "ዲካይሱኔ" የሚባል ሲሆን ቃሉ "ዲኬ" ከሚለው ስርወ-ቃል (Root Word) የመጣ ነው። "ዲኬ" ማለት "ትክክል" (Right) ማለት ነው። እንዲሁም በዕብራይስጥ "ጸዴቅ" የሚል ሲሆን ትርጉሙ "ትክክል፣ ንጹሕ" ማለት ነው። እንግዲህ በቃሉ ትርጉም መሰረት አንድ ሰው ጸደቀ ማለት "ትክክል" ወይም "በደል-የለሽ" ሆነ ማለት ነው።

ሮሜ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ አሁን ግን ሕግና ነቢያት የመሰከሩለት፣ ከሕግ ውጭ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጦአል።
²² ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው። ልዩነት የለም፤

ጽድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ትክክለኛ መሆን ማለት ነው። (Righteousness is right standing with God.)

በሕግ እና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ የተገለጠ የእግዚአብሔር ማንነት ነው።
ጽድቅ የእግዚአብሔር ብቸኛው ማንነት ሲሆን በሰው ስራ እና ጥረት የማይገኝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ነው።

የእግዚአብሔር ጽድቅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው፤ ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ መቀበል የሚቻለው በእምነት ብቻ የተገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው።

የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በሙሴ ሕግ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገለጥ እምነት ነው።

የእግዚአብሔር ጽድቅ በሀይማኖታዊ ስርዓት ኖረን የምንቀበለው ሽልማት ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ባለው እምነት የሚገኝ ነው።

እውነተኛ የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ መሆኑን በግልጽ ይናገራል።

ማርቲን ሉተር የሚታወቀው "Every week I preach justification by faith to my people because every week they forget it" ("በየሳምንቱ ለሕዝቤ በእምነት የሚገኘውን ጽድቅ እሰብካለሁ፥ ምክንያቱም በየሳምንቱ ይረሱታል") በሚለው ንግግሩ ነው። እናም ማርቲን ሉተር በእምነት ስለሚገኘው ጽድቅ አበክሮ ያስተምር ነበር።

ማርቲ ሉተር ዋንኛ ነጥቡ ጽድቅ የሚገኘው በሌላ በማንኛውም መንገድ ሳይሆን በእምነት ብቻ መሆኑን አረጋገጠ::
ይቀጥላል
#Messager_Ephraim_Gebreyesus
Join and follow
https://t.me/+LUMYTeZz9lk2MzM8
813 viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 12:40:07
አምነዋለሁ-ኤባ_ዳንኤል_Amnewalehu-Ebba_Daniel(720p).mp4

Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed

ድንቅ መዝሙር
1.8K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 17:39:57
በቅርብ ቀን በዚህ የቴሌግራም ቻናን ላይ አዲስ ትምህርት ይጀመራል።

ምዕራፍ አንድ
#የእግዚአብሔር_ጽድቅ

በቅርብ ቀን #የእግዚአብሔር_ጽድቅ የሚል ትምህርት በቴሌግራም ቻናን ይተላለፋል።

Join and follow
https://t.me/+LUMYTeZz9lk2MzM8
2.2K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 02:44:54
አምነዋለሁ-ኤባ_ዳንኤል_Amnewalehu-Ebba_Daniel(720p).mp4

Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed
1.9K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  23:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 08:33:12 @whoweareinchrist
"#አሁንም_ውጊያ_አለ። #ውጊያው_ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ በገዛልህ ድል ላይ #እንድትቆም #እንጂ ገና ወጥተህ ተዋግተህ እንድታሸንፍ አይደለም።" #አንድሩ_ዎማክ

ኤፌሶን 6:13፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ #ለመቆም #እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
14-15፤ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው #ቁሙ፤
@whoweareinchrist
727 viewsSamuel Wondimu, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 15:14:49
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል ቴሌግራም ቻናን ላይ ቤተሰብ የሆናችሁ ወንድሞች እና እህቶች በአዲስ መልክ ለመጀመር እናስባለን። ከዚህ ቀደመ በነበረው አገልግሎት Order ጠብቀን ማስተማር እንጀምራለን።

በዚህ የቴሌግራም ቻናን ላይ የሚተላለፉ ትምህርቶች፦

የእግዚአብሔር ጽድቅ

ጸጋ

አዲስ ፍጥረት

እምነት

በሕግ እና በጸጋ መካከል ያለው ልዩነት

የእግዚአብሔር መልካምነት

ትንሣኤ

የክርስቶስ ደም እና ሌሎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልዕክቶች እንማራለን።

Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed
2.0K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 18:27:53
''የክርስቲያን መከራ ቀላል እና ጊዚያዊ
ሲሆን
ክብሩ ደግሞ ዘላቂ እና ዘላለማዊ ነው!!''

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ


Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed
1.8K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 01:19:22
ድንቅ_መልዕክት
የእግዚአብሔር_ሰው_ኢዩ_ጩፋ

Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed
1.9K viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  22:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 08:36:38 @whoweareinchrist
#የእግዚአብሔር_ዕቅድ_ላንተ/ቺ

“ #ለእናንተ #ያለኝን #ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “#ዕቅዱም #ፍጻሜው #ያማረና #ተስፋ #የሚሰጥ፣ እናንተንም #የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም።”
— ኤርምያስ 29፥11 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር ለአንተ ያማረ፣ ተስፋ የሚሰጥ እና የሚጠቅም ዕቅድ አለው።
አየህ እግዚአብሔር ለአንተ ያለው ዕቅድ ውድቀት፣አለመከናወን፣በሽታ፣ማጣት አይደለም ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች ያማሩ፣ተስፋ የሚሰጡ፣የሚጠቅሙ ስላልሆኑ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በህይወቴ የቱ ይሆን የእግዚአብሔር ዕቅድ ይላሉ የእግዚአብሔር ዕቅድማ መልካም ብቻ ነው። አሁን ጥያቄው እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ያማረ ዕቅድ ለህይወትህ ካቀደ #አንተስ_ታዲያ_ምን_እያቀድክ_ነው?*ስኬት ወይስ ውድቀት ........
#በህይወትህ_እግዚአብሔር_ያቀደውን_አቅድ ከእግዚአብሔር ዕቅድ ውጪ የመጣውን አታስተናግድ።
እግዚአብሔር ስለ አንተ መልካም እቅድ ነው ያለው ተነስና በእምነት ይህን ዕቅድ/ሀሳብ ኑረው።
@whoweareinchrist
733 viewsSamuel Wondimu, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 06:53:45
የዕለቱ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት

“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
— ኤፌሶን 1፥3


Reading the Bible
Join and follow
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed
783 viewsInternational Evangelist Ephraim G. Jesus, edited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ