Get Mystery Box with random crypto!

pökä arts ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ pokartstseba — pökä arts ™ P
የቴሌግራም ቻናል አርማ pokartstseba — pökä arts ™
የሰርጥ አድራሻ: @pokartstseba
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 714
የሰርጥ መግለጫ

pökä art of drawings and graphic designs -
And Poetry vocal reading
for any comments contact @tsebaot_melodical_habesha
@pokArtsTseba @pokArtsTseba

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-06 10:00:22
በእውቀቱ ስዩም
ፀባዖት
327 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:58:43
ተጠንቀቅ አሳርፍ

ሙሉቀን
ፀባዖት
310 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:56:57 ተጠንቀቅ አሳርፍ

••••••••••••••••••••••••••••••••

ቀን አገኘሁ ብለህ
አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር
ጊዜ በቀደደው
ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር
ወድቃ እንዳላዝንብህ
በአፍህ የያዝካት ~ የልቤ እናት ሐገር
===|||===

ከሙሉቀን ሰ•


ቤተሠባችን ይሁኑ
ይቀላቀላሉን
ይፋዊ ገፆቻችን
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyamisrakterefe
@misrakterefetobiya
302 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:55:57
ፈራን

ገጣሚ ሎሬት
ንባብ ፀባዖት
278 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, edited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:55:19 ፈራን
°°°°°
(ሎሬት)

‘ፍቅርን ፈራን
መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን

“ፈራን”
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን

“ናቅን”
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን

“ናቅን”
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን

“ጠላን”
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ

“ራቅን”
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን።


ቤተሠባችን ይሁኑ
ይቀላቀላሉን
ይፋዊ ገፆቻችን
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyamisrakterefe
@misrakterefetobiya
263 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:51:08 ተአምረኛው አባ

ንባብ .. ፀባዖት
237 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:49:10 እኔ አለሁኝ በህልሜ መሀል እየቃዠው
በእድሜ ቅጣት እየጃጀው
አለሜን ትቼ አላማዬን ተሸክሜው በጫንቃዬ
መኖርና መሞት መሀል ሲያቅበዘብዘኝ ገላዬ
እንደ ሰው ሀምሣ ሞልቶኝ ሳልሸመግል
ኮረዶቹን በማር ልሳን ሳልሸነግል
እሮጣለሁ ላለመቆም ባለሁበት
ለካስ ሞት ነው በመኖሬም ካልኖርኩበት

በሱኬሳ ሹመታ
ፀባዖት
237 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:48:38
የወዳጄ ልቡ
ገጣሚ ብርሀኑ ኮሬ
ንባብ ፀባዖት
224 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, edited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 09:47:43 የወዳጄ ልቡ
ከኔ እንደራቀ
እኔ ሳልሰማው
ጠላቴ አወቀ

ለካ ወዳጅ የለኝ
ከጠላቴ የራቀ
ወዳጄም ጠላቴም
ከዓይኔ ተደበቀ።
እንጂማ።።።።

የመሞቻ ጦር
ከደረት ኪስ ናት
ሰው አለኝ አይበሉ
ጊዜም አላፊ ናት

ቀን አይቶ ጊዜ ለክቶ
ለሚርቅ ሰው
እጅህን ቢሻ ይውሰደው
እግርህ ግን እንዳታውሰው።

ብርሃኑ ኮሬ(እመጓ)

ቤተሠባችን ይሁኑ
ይቀላቀላሉን
ይፋዊ ገፆቻችን
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyamisrakterefe
@misrakterefetobiya
222 views🅢🅞🅛 🅺🅸 Tsebaot, 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ