Get Mystery Box with random crypto!

የወዳጄ ልቡ ከኔ እንደራቀ እኔ ሳልሰማው ጠላቴ አወቀ | pökä arts ™

የወዳጄ ልቡ
ከኔ እንደራቀ
እኔ ሳልሰማው
ጠላቴ አወቀ

ለካ ወዳጅ የለኝ
ከጠላቴ የራቀ
ወዳጄም ጠላቴም
ከዓይኔ ተደበቀ።
እንጂማ።።።።

የመሞቻ ጦር
ከደረት ኪስ ናት
ሰው አለኝ አይበሉ
ጊዜም አላፊ ናት

ቀን አይቶ ጊዜ ለክቶ
ለሚርቅ ሰው
እጅህን ቢሻ ይውሰደው
እግርህ ግን እንዳታውሰው።

ብርሃኑ ኮሬ(እመጓ)

ቤተሠባችን ይሁኑ
ይቀላቀላሉን
ይፋዊ ገፆቻችን
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyamisrakterefe
@misrakterefetobiya