Get Mystery Box with random crypto!

ሰኞ ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፬ ዓ.ም ╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮ 「 | ግጥም እና አባባል

ሰኞ ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ አምላክ
ከንጉሥ፡ሔሮድስ፡ሴት፡ልጅ
ቢወለድ፡ኖሮ
አልጋ፡ወራሽ፡በሆነና
ባልተሰደደ፡ነበር።
እርሱ፡ግን
የድሆች፡ልጅ፡የሆነችውን
ድንግል፡መረጠ።
ሔሮድስ፡የማይያዘውን
ይይዝ፡ዘንድ፡ተነሣ፣
ዓውሎ፡ነፋስንም
በቤቱ፡አስገብቶ፡ሊዘጋ፡ታገለ። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ምንጭ ➸ የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች
ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛