Get Mystery Box with random crypto!

እሁድ ነሐሴ ፲፭ ፳፻፲፬ ዓ.ም ╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮ 「❝ በእር | ግጥም እና አባባል

እሁድ ነሐሴ ፲፭ ፳፻፲፬ ዓ.ም
╭─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╮
「❝ በእርሱ፡ፊት
ንጹሕ፡ነኝ፡አትበል።
በንጉሥ፡ፊትም
ብልህ፡ነኝ፡አትበል፤
የብልሃት፡ሥራ
ሠርተህ፡አሳየኝ
ያለህ፡እንደ፡ሆነ
ታፍራለህና። ❞」
╰─┅┅─┅─┅─═┅❀┅═─┅─┅─┅┅─╯

ኅሩይ ወልደ ሥላሴ
ለልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያ
፲፱፻፲ ዓ.ም

ለመቀላቀል @poemandquote
አስተያየት @poemandquotebot
┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓
❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘
┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛