Get Mystery Box with random crypto!

ታቦት(ክፍል 2) በብሉይ ኪዳን መቅደሱ የእግዚአብሔር ቤት የሚሆነው ከታቦቱ የተነሳ ነበር።በአዲስ | ጵራቅሊጦስ

ታቦት(ክፍል 2)
በብሉይ ኪዳን መቅደሱ የእግዚአብሔር ቤት የሚሆነው ከታቦቱ የተነሳ ነበር።በአዲስ ኪዳን ግን እግዚአብሔር በመካከላችን የሚኖረው ታቦት ስለያዝን ሳይሆን በስሙ ስለተሰበሰብን ነው።ጌታ እንዲህ ብሎ ቃል ገብቶልናል
" ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና" ማቴ 18:20

ስሙ ከታቦት ይበልጣል።ኢየሱስ የሚለው ስም ብቻውን በቂ ነው።