Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ ነው የገባኝ...... ውበት ይረግፋል።ዝነኝነትም ይጠፋል።ገንዘብም ያልቃል።ሀይልም ይደክማል።ስ | ጵራቅሊጦስ

ይሄ ነው የገባኝ......
ውበት ይረግፋል።ዝነኝነትም ይጠፋል።ገንዘብም ያልቃል።ሀይልም ይደክማል።ስልጣንም ይሻራል።ወዳጅም ይሸሻል።ምንም ነገር ባለበት አለመቆየት የምድር ህግ ነው።ምን የሚያስመካ ነገር አለ?

የህይወት ዋስትና በኢየሱስ አምኖ ከእግዚአብሔር መኖር ብቻ ነው።