Get Mystery Box with random crypto!

ታቦት እግዚአብሔር አንድያ ልጁን መስዋዕት አድርጎ ያቀረበው ከእኛ ጋር ለመሆን ነው።እግዚአብሔር | ጵራቅሊጦስ

ታቦት
እግዚአብሔር አንድያ ልጁን መስዋዕት አድርጎ ያቀረበው ከእኛ ጋር ለመሆን ነው።እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን ከእኛ ጋር የሆነውና አማኑኤል የተባለው በኢየሱስ በኩል እንጂ በታቦት በኩል አይደለም።ስለዚህ በአዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ማደሪያው የሰው ልብ እንጂ የሰው እጅ የሰራው ታቦት አይደለም።" የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?"1ቆሮ 3:16

ኢየሱስ በደሙ ያጠበን ሊኖርብን ነው።ታቦቱን(ማደሪያውን)የሰው ልጅ ላደረገ ምስጋና ይሁንለት።