Get Mystery Box with random crypto!

በት/ት ፍኖተ ካርታ ከቅድመ መደበኛ እስከ በመጀመሪያ መካከለኛ ት/ቤቶች በየክፍል ደረጃ የሚሠጡ | Our World

በት/ት ፍኖተ ካርታ ከቅድመ መደበኛ እስከ በመጀመሪያ መካከለኛ ት/ቤቶች በየክፍል ደረጃ የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:-

= ቅድመ መደበኛ (KG) ለሁለት አመት የሚሠጥ:-
1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ
2ኛ= አካባቢ ሳይንስ
3ኛ= ሙያ
4ኛ= ሂሳብ
5ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡

በመጀመሪያ ደረጃ ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:-
1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ
2ኛ= አገር አቀፍ ቋንቋ
3ኛ= እንግሊዘኛ
4ኛ= ሂሳብ
5ኛ= አካባቢ ሳይንስ
6ኛ= የግብረገብ ት/ት
7ኛ= ሙያ
8ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡

በመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ከ7ኛ-8ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:-
1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ
2ኛ= የአገር አቀፍ ቋንቋ
3ኛ=እንግሊዘኛ
4ኛ= ሂሳብ
5= ሳይንስ
6ኛ= ህብረተሰብ
7ኛ= ስነ -ዜጋ
8ኛ= ሙያ
9ኛ= አይቲ (IT)
10ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው::

ሀምሌ 22/2014