Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 29 /11/2014 ዓ.ም የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር * በክፍል ውስጥ | Our World

ቀን 29 /11/2014 ዓ.ም

የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር

* በክፍል ውስጥ የመደበኛ ትምህርት መስከረም 9/ 2015 ይጀምራል።

* የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና (ሚንስትሪ) ከሰኔ 5 - 9/ 2015 ዓ.ም ይሰጣል።

* የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከግንቦት 21 - 25/ 2015 ዓ.ም ይሰጣል።

* ሰኔ 30/ 2015 ዓ.ም የዓመቱ ትምህርት ማጠናቀቂያ ይሆናል።

መልካም የትምህርት ዘመን !!


የአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ