Get Mystery Box with random crypto!

የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የፈረንሳዩ ጋዜጣ ሊ ሞንድ ሕወሃት በወልቃይት ላይ ያለውን የይገ | አገልግል

የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የፈረንሳዩ ጋዜጣ ሊ ሞንድ ሕወሃት በወልቃይት ላይ ያለውን የይገባኛል ጥያቄ ቀስ በቀስ እየተወ ስለመሆኑ ከምዕራባዊያን ዲፕሎማቶች ሰምቻለሁ በማለት ያወጣውን ዘገባ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት መልዕክት አጣጥለውታል። ሕወሃት ለዘገባው ኦፊሴላዊ ምላሽ እንደሚሰጥ የገለጡት ጌታቸው፣ ሕወሃት በኃይል የተያዙ ሁሉንም የትግራይ አካባቢዎች በሰላምም ይሁን በኃይል ለማስመለስ ቁርጠኛ ነው ብለዋል።