Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር ጋዜጣ እና የተለያዩ ሚዲያዎች ዛሬ ባወጡት መረጃ በቀጣይ ጥቂት ሳምንታት ስልክ፣ መብራት፣ | አገልግል

ሪፖርተር ጋዜጣ እና የተለያዩ ሚዲያዎች ዛሬ ባወጡት መረጃ በቀጣይ ጥቂት ሳምንታት ስልክ፣ መብራት፣ ባንክ እና ሌሎች አገልግሎቶች በትግራይ ክልል ሊጀመሩ እንደሚችሉ ገልጿል። በዚህም ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ ከፍተኛ የፖለቲካ ሃለፊ ገልፀውልናል ብሏል።
========================