Get Mystery Box with random crypto!

Fortune

የቴሌግራም ቻናል አርማ official_dura — Fortune F
የቴሌግራም ቻናል አርማ official_dura — Fortune
የሰርጥ አድራሻ: @official_dura
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.29K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/OFFICIAL_DURA

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-28 21:21:36
የናንተን ቴሌግራም profile ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ!
profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና የቱን "save" እንዳረገው ለማወቅ ከፈለጉ "START" የሚለውን ይንኩት!
28 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:57:51 ምልቃቃዬ :
ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው
1.8K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:57:51 ⇘የኔ ሱስ

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ።

Share @DURAt_A
1.5K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:57:51 ◎● #ስሜት_እና_ቅሌት ●◎

ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወደድ
ልለክፋት አስቤ ከጨረስኩ በኋላ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
father ሲኖትራክ mother ሆቴል አላት
እቤታችን ቪላ ቲቪያችን flat ነው
በሩ ሚከፈተው ደግሞ በሪሞት ነው
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
father ተከሰተ አህያ እየነዳ

@Durat_a
@Durat_a
1.6K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:57:50 #ምንድነበር_ኮዱ?
~~
ከሩቅ ተቀምጦ ባይኖቹ እያደባ ፣
ስንቱ ነው የለፋ ከልቤ ሊገባ ፣
አልከፈት ሲለው ሊገነጥል በሩን ፣
ስንት ቆራጥ ሰው ነው ከኔ የጣለ ክብሩን
.
ኧረ ቤት ይቁጠረው ስንቱ እንደተንጋጋ፣
ማስተዋል ተስኖት ልቤ እንደተዘጋ
.
እናልህ
የሞከሩት ሁሉ ባንዴ እየተረሱ፣
እንኳንስ ሊከፍቱት ደጁም አልደረሱ፣
እኔም ተብሰለሰልኩ እነሱም ተጎዱ፣
በሞቴ ንገረኝ የልቤ መክፈቻ ምንድንነበር ኮዱ?

JOIN @Durat_a
@Durat_a
1.6K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 11:59:57
የኔ ጉዳይ


https://t.me/durat_a
https://t.me/durat_a
4.1K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 11:15:07 https://t.me/+MJDVD0uKBH04N2U0
5.8K views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:33:11 Croos
Croos
Croos መስራት ሚፈልግ @Duraodegard
@Duraodegard #inbox
5.4K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 19:52:18 የበቻናላችን ላይ
ክሮስ መስራት ምትፈልጉ
Inbox @Duraodegard
@Duraodegard
9.0K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ