⇘የኔ ሱስ እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ። Share @DURAt_A 1.5K views18:57