◎● #ስሜት_እና_ቅሌት ●◎ ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወደድ ልለክፋት አስቤ ከጨረስኩ በኋላ ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት father ሲኖትራክ mother ሆቴል አላት እቤታችን ቪላ ቲቪያችን flat ነው በሩ ሚከፈተው ደግሞ በሪሞት ነው ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ father ተከሰተ አህያ እየነዳ @Durat_a @Durat_a 1.6K views18:57