Get Mystery Box with random crypto!

➺ስሙማ ወዳጆቼ..!! ➙ማስተዋል የጎደለው ሰው ተናግሮት የነበረው ላይ ሲያተኩር....... አስተ | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

ስሙማ ወዳጆቼ..!!

➙ማስተዋል የጎደለው ሰው ተናግሮት የነበረው ላይ ሲያተኩር....... አስተዋይ ሰው ግን በሚናገረ ነገር ላይ ያነጣጥራል፡፡

➙ሰፊ አስተሳሰብ ያለው ሰው ደግሞ ይቅርታው ላይ ያተኩራል፡፡

  ❝ይቅር ባይነት የጥሩነት መገለጫ ነው

➺አሏህ ይቅር የሚል ልብ እና ማስተዋል የሚችል አዕምሮ ያድለን አሚን፡፡


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi