Get Mystery Box with random crypto!

«ወዳጅ!!? ቀን እስከሚያልፍ ወዳጅ ጥቅም ያገናኘው.. አንዱን ውሻ በላው አ | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

«ወዳጅ!!?

ቀን እስከሚያልፍ ወዳጅ ጥቅም ያገናኘው..
አንዱን ውሻ በላው አንዱን ጅብ ተመኘው።
በማስመሰል ብቻ ተጣምረው በግዳጅ፡
ካደረ አያመሽም የአሁን ጊዜ ወዳጅ፡

    ኑሬ ነኝ 

http://t.me/nuredinal_arebi