Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰሞኑን የሸይኽ ሙሐመድ ገዛልን መታመም ተከትሎ | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሰሞኑን የሸይኽ ሙሐመድ ገዛልን መታመም ተከትሎ ለህክምና የሚሆን ድጋፍ የተጠየቀ መሆኑ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ - ምስጋና ለአላህ ይሁንና - ሸይኹ ጤናቸው እንደተመለሰ እያስታወስን ጉዳዩ አሳስቧችሁ በምትችሉት መንገድ ሁሉ ከጎናቸው የቆማችሁ ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ፣ ከፈተና ይጠብቃችሁ እንላለን።