Get Mystery Box with random crypto!

የኑር መስጂድ ደርሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ nurders — የኑር መስጂድ ደርሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ nurders — የኑር መስጂድ ደርሶች
የሰርጥ አድራሻ: @nurders
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K
የሰርጥ መግለጫ

📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/nurders

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-31 05:45:41 ይህንን ሙሀደራ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ከአጋዳሚ ከኢህቲላጥ ወንጀል እንታደገው ሰበብ እንሁነው ሼር እናድርገው
95 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  02:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:13:39 በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ተከታታይ ደርስ
ደርስ ቁ/137
صحيح مسلم

أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم القشيري النيسابوري
(1) كتاب الإيمان
()ተኛው ሀዲስ የተብራራበት

ከዝሁር ሰላት በኃላ

በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعالى

https://t.me/nurders/3477
137 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:12:33 በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ተከታታይ ደርስ
ደርስ ቁ/136
صحيح مسلم

أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم القشيري النيسابوري
(1) كتاب الإيمان
()ተኛው ሀዲስ የተብራራበት

ከዝሁር ሰላት በኃላ

በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعالى

https://t.me/nurders/3476
128 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 06:53:56 ተርቢየተል አውላድ

በሚል ርዕስ መካሪና ማራኪ የሆነ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነሲሀ

በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ ሚፍታ ኢብኑ ኑር حفظه الله تعالى

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3475
176 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 06:41:49 በመስጂደል ኑር ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሲቀራ የነበረው الأربعون في الإخلاص والتوحد ደርስ በ35 ደርስ ተጠናቋል አላህ በተማርነው ምንሰራበት ያድርገን
ታላቁና ተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ ሚፍታ ኢብኑ ኑር ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ

አዲስ የሚጀመረው ኪታብ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ይጠብቁን
178 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 06:40:38 ተቀርቶ ያለቀ ደርስ
ደርስ ቁ/35
الأربعون في الإخلاص والتوحيد

أبو اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله تعالى

ከመግሪብ እስከ ኢሻ

በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ ሚፍታ ኢብኑ ኑር حفظه الله تعالى

በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
171 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, 03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:01:07
ሙሀደራ ፉርቃን መስጂድ ነው

ልዩ
የዳዕዋ
ፕሮግራም


በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሙሀደራ ፕሮግራም

አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር።

መስጂደል ~ ፉርቃን

እሁድ ነሀሴ 22/ 2014E.C

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል።

ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ።

ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል

መገኘት የምትችሉ





ሩ!!!

መገኘት የማትችሉ
በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና





Play ────◉ 07:10 AM
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

በ Telegram~Channel
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

በ Facebook~page
https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
12 views ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ , 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ