Get Mystery Box with random crypto!

የኑር መስጂድ ደርሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ nurders — የኑር መስጂድ ደርሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ nurders — የኑር መስጂድ ደርሶች
የሰርጥ አድራሻ: @nurders
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K
የሰርጥ መግለጫ

📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/nurders

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 21:23:30 የጁምአ ኹጥባ

ኢስራዕ ወልሚዕራጅ

በሚል ርዕስ መካሪና ማራኪ ኹጥባ

በኡስታዝ አቡ አብደላ ሚፍታህ ኑር حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3466
103 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:32:28 ልጆችን አካዳሚ ማስተማር

. ክፍል 02

በሚል ርዕስ ሙስሊም ወላጆች አላህን ፈርተው ልጆቻቸውን ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁኑኑ መድረሳ እንዲያስገቧቸው እና አካዳሚ ማለት የኢኽቲላጥ መናሀሪያ የሱስ መነሀሪያ የዚና መናሀሪያ ዲኑን ያጣበት ኡማው የተገደለበት ዲኑን እንዳያውቅ ኸቢስ ቦታ እንደሆነ በሰፋው የተዳሰሰበት ሙሓደራ።

በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

እሁድ:- 08/05/2014E.C
በሱና መስጂድ {አ/አ ካራቆሬ}

https://t.me/nurders/3464
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

በ Telegram~Channel
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7213

በ Facebook~page
https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
120 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:31:17 ይደመጥ ይደመጥ

አዲስ አዲስ ነሲሀ

አካዳሚ የሚያስተምሩ ወላጆች

በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ወቅታዊ አንጀት አርስ ነሲሀ

በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعالى

የተዳሰሱት ነጥቦች መሀከል
በዘንድሮ አመት አካዳሚ የሚያስገቡ ወላጆች የተመከሩበት
አካዳሚ የሚያስገቡ ወላጆች አሄራ ላይ የሚጠብቃቸው ነገር
ሙስሊሞች ከካፊሮች መመሳሰላቸው
ኩፋሮች ሙስሊሙ ላይ የረጩት መርዞች
ኡመር አለምን የመራው ባለማዊዉ እውቀቱ ነው ወይንስ በሸሪያ እውቀቱ ነው?እና ሌሎችም ፈዋኢዶች ተጠቅሰዋል
ማሳሰቢያ ሙስሊም ወላጆች አላህን ፈርታችሁ ልጆቻችሁ ዛሬ ነገ ሳትሉ አሁኑኑ መድረሳ አስገቡዋቸው አለበለዚያ ነገ ትመነዳዋለህ አካዳሚ ማለት የኢህቲላጥ መናሀሪያ የሱስ መነሀሪያ የዚና ዲኑን ያጣበት ኡማው የተገደለበት ዲኑን እንዳያውቅ ኸቢስ ቦታ ነው

በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders

https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/3145
96 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:28:12 ይደመጥ ይደመጥ

እውን ሰለፍዮች ዱንያዊ ትምህርት ይጠላሉን?

ከውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ያሉ
ኢህዋንዮች ወሽመጥ የተቆረጠበት
በየ ቀኑ ተደጋግሞ ቢደመጥ ማይጠገብ
ከሆነው "ረድ አለል ሙሀሊፍ" ከሚለው ሙሀደራ ተቆርጦ የወጣ።

በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/selefy/2733
92 viewsአቡ አነስ ኢብኑ በሽር, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:40 ደርስ ቁ 72

ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ

متن مقدمة التفسير

لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3460
160 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:39 ደርስ ቁ 71

እሮብ ከመግሪብ በኋላ

متن مقدمة التفسير

لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3460
151 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:36 ደርስ ቁ 70

ማክሰኞ ከመግሪብ በኋላ

متن مقدمة التفسير

لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3459
133 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:35 ደርስ ቁ 69

ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

متن مقدمة التفسير

لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3458
121 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:04 ደርስ ቁ 125

ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ

ሀዲስ ቁ 364 -366

اللؤلؤ والمرجان

محمد فؤاد عبدالباقي

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3457
111 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:06:03 ደርስ ቁ 124

እሮብ ከመግሪብ በኋላ

ሀዲስ ቁ 360 - 363

اللؤلؤ والمرجان

محمد فؤاد عبدالباقي

በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله

በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት

https://t.me/nurders/3456
106 viewsابو حبان ابن شمس, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ