Get Mystery Box with random crypto!

' የታንጕት ምስጢር ' ብርሃኑ ዘሪሁን ይዘት፦ታሪካዊ ልብ-ወለድ የገጽ ብዛት፦228 የኅትመት ዘ | ኖኅ Book Delivery

" የታንጕት ምስጢር "
ብርሃኑ ዘሪሁን
ይዘት፦ታሪካዊ ልብ-ወለድ
የገጽ ብዛት፦228
የኅትመት ዘመን:1958

በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ ይሉታል። በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች ( አንድ ለናቱ & የታንጉት ምስጢር ) የተሻለ ቦታ የሚሰጠውም ይህ መፅሀፍ ነው።

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery