#ሰበር_ዜና     በሰማዕቱ አርበኛ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሥም የተሰየመው ፩ኛ ኮር 04 | ️ ንስር አማራ🦅

Picture 1 from ️ ንስር አማራ🦅 2025-12-28 22:19:43
#ሰበር_ዜና

    በሰማዕቱ አርበኛ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሥም የተሰየመው ፩ኛ ኮር 04 ብሬኖችን፣ ክላሾችንና ብዛት ያለው ተተኳሽ ከጠላት ማርኳል።
     ይህ ድል የተገኘው ከ04ቱም ክፍለ ጦሮች በተውጣጣ ዕንቁ የተዋጊ ስብስብ ነው።ተጨማሪ የተማረከ ተተኳሽን በቁጥር፣ የተማረከ ነፍሥ ወከፍና ቡድን መሳሪያዎችን  በቁጥር እንዲሁም በጠላት ላይ የደረሰውን ድምሰሳና ቁሳዊ ኪሣራ በቁጥር እናሥቀምጣለን።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን

አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

#ዐንድ_አማራ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም
#ምረር_አማራ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ

19/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

@nisireamhra
64.10K ተመዝጋቢዎች
ፖለቲካ ምድብ
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክን...