Get Mystery Box with random crypto!

በባሱሊበን ወረዳ ለ 16 አመት የHIV ክበብ አባል የሆኑት ከብቶችን እያራቡ ሕይወታቸውን ይመሩበት | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በባሱሊበን ወረዳ ለ 16 አመት የHIV ክበብ አባል የሆኑት ከብቶችን እያራቡ ሕይወታቸውን ይመሩበት የነበርን ቦታ አፈናቅለው ለዱቂት ፋብሪካ ለሰጡት ነው። የወረዳ አስተዳሪ ማስተዋል አንመው፥ መዘጋጀው አሰስ ከሚባል የዱቂት ፋብሪካው ሙስና ተቀበለው ነው ይህን የሚፈጽሙት ብለዋል።

በማስፋፊያ ስም የለፍቶ አደሮችን በሙስና ሊሰጡ ነው ድምፅ ሑኑ ሲሉ የአካባቢው ማህበረሰብ ጥቆማ አድርሰውናል።