Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ መረጃ ሐምሌ 17/2015 ከቀኑ 11፡00 አምባሰል አካባቢ ያለውን የአማራ ህዝባዊ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

#አስቸኳይ መረጃ

ሐምሌ 17/2015 ከቀኑ 11፡00

አምባሰል አካባቢ ያለውን የአማራ ህዝባዊ ሀይል ለማፈን 2ት አይሱዙ፣3FSR ፣ 3ኦራልና 1ፓትሮል የአብይ አህመድ የኦህዴድ መከላከያ በአምባሰል እና በሐብሩ ወረዳ መካከል ባለችው ውርጌሳ ከተማ ወርዶ ወደ ተራራማው አቅጣጫ ሰለልኩላ ተብላ በምትጠራው አካባቢ እያመራ እንደሚገኝ የዓይን እማኞች መረጃ አድርሰውናል። ይህ ቦታ ወደ ጠዶትና ወደ ጎርባ ገበያ የሚወስድ መንገድ ነው። መረጃውን በፍጥነት ለአካባቢው ህዝብ ሸር አድጉ።

ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ!