የብልጸግና አገዛዝ ጋዜጠኞች እናት ሀገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ አስገድዷል ንሥር ብሮድካስት ሐምሌ 17/2015 በርካታ ጋዜጠኞች በብልጸግና አገዛዝ የሚደርስባቸው እስራት ወከባና እንግልት ሀገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ አስገዳጅ ሁኖባቸዋል። የኢትዮ 251 ሚዲያ ባለቤት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር እና የዘ-አማራ ሚዲያ ባለቤት ጋዜጠኛ አዲሱ ደርብ ሀገር ጥለው መሰደዳቸው ታውቋል። ለህዝብ የሚታገሉ በርካታ ጋዜጠኞች አገዛዙ ሙያቸውን በነጻነት እንዲያራምዱ ከመገደቡም በላይ በጋዜጠኞች ላይ ጅምላ እስር ድብደባና ስቃይ እየፈጠረ ቀጥሏል። ------------------------------------------------------------- ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት Youtube :-https://www.youtube.com/channel UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን። 2.2K views16:08