Get Mystery Box with random crypto!

ከሳምንታት በፊት በጅግጅጋ ታይዋን ገበያ ማዕከል በደረሰው የእሳት አደጋ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ከሳምንታት በፊት በጅግጅጋ ታይዋን ገበያ ማዕከል በደረሰው የእሳት አደጋ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወድሟል

ንሥር ብሮድካስት
ሐምሌ 17/2015

በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን ገቢያ ተብሎ በሚጠራው የገቢያ ማዕከል ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙን በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ፅ/ቤት የሚመራው ኮሚቴ አስታውቋል።

እስካሁን ኮሚቴው ከተለያዩ አጋር አካላት ወደ 102 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን ገልጿል።
-------------------------------------------------------------
ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት

Youtube :-https://www.youtube.com/channel UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja 
 
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።