Get Mystery Box with random crypto!

በደቡብ ወሎ ሁሉም ወረዳዎች ብልፅግና ያዘጋጃቸውን የአገር ሽማግሌና የሀይማኖት መሪ ተጠቅሞ የአማራ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በደቡብ ወሎ ሁሉም ወረዳዎች ብልፅግና ያዘጋጃቸውን የአገር ሽማግሌና የሀይማኖት መሪ ተጠቅሞ የአማራን ትግል ለማኮላሸት ዞን ላይ ኦረቴሽን ሰጥቶ በየወረዳው ድርደር እያሉ የቁርጥ ቀን ልጆቻችንን ሊያስበሏቸው ስለሆነ በአሰቸኳይ እንዲያቆሙ። ፋኖም ጥንቃቄ አድርግ። በአማራ ሳይንት አዳራዳሪ ተብለው ዞን ቆይተው የመጡት መ/ጌታቸው,ሸ/የሱፍ,አስራት አበጋዝ ,አረጋ ገሰሰ,ኩ/መኮነን ቦጋለ ስለሆኑ ልጆቻችን አንድ ነገር ቢሆኑ ሀላፊነት የሚወስዱት እነዚህ ናቸው ለመላው አማራ ህዝብ አሳውቁልን ፡፡

ከተመልካች ( Nisir Inbox)