Get Mystery Box with random crypto!

በደቡብ ጎንደር ገብርዬ ብርጌድ የአሳምነዉ ፅጌ ሻለቃ በአንዳቤት ወረዳ ትናንት ተመሠረተ። ፀረ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በደቡብ ጎንደር ገብርዬ ብርጌድ የአሳምነዉ ፅጌ ሻለቃ በአንዳቤት ወረዳ ትናንት ተመሠረተ።

ፀረ አማራዉ ብልፅጋና በትነነዋል ያለዉ ልዩ ሀይል እንኳን ሊበተን እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ በቆራጥ ለትግል ተነስቷል።
ዝርዝሩን በቻናላችነ‍እ በዜና እወጃ ይጠብቁን።