Get Mystery Box with random crypto!

ወደ አማራ ክልል ይገባል ከተባለው ውስጥ ገና ከ1.6 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ በላይ ይቀራል ተባለ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ወደ አማራ ክልል ይገባል ከተባለው ውስጥ ገና ከ1.6 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ በላይ ይቀራል ተባለ

ንሥር ብሮካስት
ሐምሌ 17/2015

ወደ አማራ ክልል ይገባል ተብሎ በፌደራል መንግስቱ ግዢ ከተፈጸመበት ውስጥ አሁንም ድረስ ከ1.6 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ በላይ ወደ ክልሉ አልገባም። የገበሬው የእርሻ ወቅት ደግሞ ቢበዛ ሁለት ሳምንታት ብቻ ይቀሩታል።

ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube :- https://www.youtube.com/channel/UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።