ለአማራው ሀገር በተጨባጭ ፈርሳለች። በይፋ "ፈረሰች" በተባለችው ሶማሊያ እንኳ የአማራን ያህል በየቀኑ የሚያልቅ፣ በየለቱ የሚራብና የሚዋረድ ህዝብ የለም! ስለዚህ ኢትዮጵያ ምናምን እያላችሁ ህዝብ የምታደነዝዙ የኃይማኖትና የፖለቲካ ካድሬዎች እረፉ! በቃ ይህ የኦሮሙማ ቅኝ አገዛዝ ከዚህ በላይ በአንድነት ስም እየቀለደ ህዝብ አደንዝዞ አይጨርስ...
ነገር ሁሉ ይደፍርስ! አብዮት ያጠራዋል!
@ Amhara Daily