Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ ከትግራይ ተሰደው ወደ አማራ ክልል የገቡትና ቆቦ ውስጥ በመንግስት ካምፕ ውስጥ ሲኖሩ የነበ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

#መረጃ
ከትግራይ ተሰደው ወደ አማራ ክልል የገቡትና ቆቦ ውስጥ በመንግስት ካምፕ ውስጥ ሲኖሩ የነበሩት የትግራይ ስደተኞች ሆን ተብሎ ከሳምንት በፊት ከካምፕ እዲለቀቁ ተደርገው ነበር። ስደተኞችም ከካምፕ እየወጡ ህዝቡን እዲሰልሉ እየተደረገ ነበር።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።