Get Mystery Box with random crypto!

በወለጋ ዘግናኝ ዘር ማጥፋት እንደገና ሊካሄድ ይችላል የሚል ስጋት አለ ሲሉ በነዋሪወች ለንሥር ብሮ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በወለጋ ዘግናኝ ዘር ማጥፋት እንደገና ሊካሄድ ይችላል የሚል ስጋት አለ ሲሉ በነዋሪወች ለንሥር ብሮድካስት ገለፁ

ንሥር ብሮድካስት
ነሃሴ 22/2014

ዛሬ ነሃሴ 22/2014 በምእራብ ወለጋ በቶሌ በጊምቢ ደምቢደሎ በከመሽ በደበሶ በጉይ በኖሎ ካባ እና በምስራ ወለጋ ደግሞ በበሬዳ በአቤል በፏፏቴ በሀሮ በዲምቱ በአርጆ ጉደቱ በጨዋቃ በዲጋ በጨርገጎ በነቀምትና በሌሎችም ከተሞች እና የገጠር ከተሞች ሁሉ በመከላከያ ጥበቃ ስር የነበሩ አሁን ግን መከላከያ በነቂስ እየወጣ ነው ሲሉ ነዋሪወች ነግረውንናል። ነዋሪወቹ አክለውም የተፈናቀለው ህዝብም የሚገባበት አጥቷል። ኦነግ ከሁለት ቀን በሁዋላ እን ደሚቆጣጠር በኦሮሞ ህብረተሰብ እየተናገረ ነውም ብለዋል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።