Get Mystery Box with random crypto!

የህውሃት 3ኛ ዙር ጦርነት መጀመር አለም አቀፍ ውግዘትን እያስተናገደ ይገኛል። የጀርመንም መንግስት | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የህውሃት 3ኛ ዙር ጦርነት መጀመር አለም አቀፍ ውግዘትን እያስተናገደ ይገኛል። የጀርመንም መንግስትም እንዳሳዘነዉ ገለፃል።
ንሥር ብሮድካስት
ነሃሴ 21/2014

የጀርመን መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ለአምስት ወራት የዘለቀዉ የተኩስ አቁም ተጥሶ ጦርነቱ እንደገና መቀጠሉ እጅግ እንዳሳዘነዉ ገለፀ። የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ምኒስቴር ይፋ ባደረገዉ መግለጫ በኢትዮጵያ በግጭት ዉስጥ የሚገኙት ሁለቱ ወገኖች መሳርያዎቻቸዉን አስቀምጠዉ ወደ ሰላም መመለስ አለባቸው ሲልም አሳስቧል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።