Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የአማራ ህዝብ ****************** የፕሮፓጋንዳ ጥቃትን ወደ ጎን በማድረግ ትኩረ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ለመላው የአማራ ህዝብ
******************

የፕሮፓጋንዳ ጥቃትን ወደ ጎን በማድረግ ትኩረታችን ትግሉ ላይ ይሁን! የአማራ ህዝብ ጦርነት ላይ መሆኑ ለማይሰማው ጊዜ አናጥፋ። የአማራ ህዝብ ድጋሚ በሴራ እንዳይታለል ተጨባጭ መረጃወች ላይ በመወሰን ትግሉ የሚጠይቀውን እናድርግ።

እናሸንፋለን!

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።