Get Mystery Box with random crypto!

Brand watches and bags shop 2

የቴሌግራም ቻናል አርማ newsetv — Brand watches and bags shop 2 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ newsetv — Brand watches and bags shop 2
የሰርጥ አድራሻ: @newsetv
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.56K
የሰርጥ መግለጫ

Europe standard watchs and bags with resonable price
We bring items directly from the place. Most not found in local market
Enjoy the fancy items
Shop adress: 22 Near golagol tower 100 meters on bole road hanan k plaza.
0993014846
@brand_suk text us

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2021-11-19 19:10:35 Stone Wash High Stretch Distressed Skinny Jeans

XL

Price :- 1200 BIRR
@brand_suk
834 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 19:10:33
820 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 19:08:54 High Waist High Stretch Cropped Skinny Jeans

M

Price :- 1100 BIRR
@brand_suk
787 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 19:08:07
773 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-02 18:23:21
በሀገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር የዋለችው መቐለ ከተማ ምንም እንኳን ህዝቦቿ ወደቀደመ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ባይመለሱም በአስተማማኝ ሰላም ላይ ትገኛለች።

በሌላ በኩል የህወሓት ቡድን በርካታ ቁጥር ያላቸውን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጥሎ ሄዷል፤ የቡድኑ ልዩ ሃይል አባላት ሲጠቀሙበት በነበረ ቅጥር ግቢ ውስጥ በርካታ የጦር መሳሪያዎች በሀገር መከላከያ ተይዘዋል።

ህዝቦቿም ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን ክብርና አድናቆት መግለፃቸውን መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ገልጾልናል።


በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ እና በዘንድሮው ዓመት ለምረቃ የሚበቁ ተማሪዎችም ምንም አይነት ችግር ሳይገጥማቸው መቆየታቸውን ተናግረው ሆኖመ ግን ለከፍተኛ ርሃብና የውሃ ጥም ተዳርገው መቆየታቸውንና በአሁኑ ሰዓት የመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ እያደረገላቸው ይገኛል።

ተመሪዎቹ ምንም አይነት ምግብ የሚያዘጋጁ ሰራተኞች በቅጥር ግቢው ባለመኖራቸው ምክንያት እየተቸገሩ መሆናቸውን በመግለፅ መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት በጉዳዩ ላይ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጧቸውም በአፅንኦት ጠይቀዋል።

በራያ ግንባር የሚገኘው via ሃምሳ አለቃ አበበ ሰማኝ

@newsetv
20.5K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-01 20:08:41
የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የአሥርት ዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ" ተባለ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የአሥርት ዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ" ሽልማትን አሸንፏል።

ሽልማቱ ለአየር መንገዱ የተበረከተለት ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪው አስቸጋሪ በሆነው የአፍሪካ ቀጣና እና ፈታኝ በሆነ ወቅት ባስመዘገበው ድንቅ ስኬት መሆኑን ፍላይት ግሎባል ዘግቧል፡፡

@newsetv
14.7K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-01 19:49:50
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህወሓት ጁንታው ጥቅምን ይሻለኛል ብለው ወደ መቀሌ የሸሹ ሲሆን ሾፌራቸው ግን የመንግሥትን ንብረት ለጁንታው አልሰጥም ብሎ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ይዞት መምጣቱ ይታወሳል።

ከዚህም ጋር ተያይዞ በሰላማዊ መንገድ እንደ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ሌሎችም የህወሓት አመራሮች እጅ እንዲሰጡ መንግሥት ጥሪውን አቅርቧል።

@newsetv
13.2K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-28 20:59:36
ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል ተካሄደው ህግን ማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን አስታውቅዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ “በትግራይ ክልል ስናካሂድ የነበረው የህግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን እና መቆሙን ላሳውቅ እወዳለሁ” ብለዋል።

“ቀጣይ ትኩረታችንም ክልሉን መልሶ መገንባት እና ሰብአዊ ድጋፎችን መድረስ ነው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው።

በዚሁ ጊዜም የፌደራል ፖሊስ በህግ የሚፈለጉ ወንጀለኛ የህወሃት አባላትን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ እንደሚሰራም ገልፀዋል።

@newsetv
14.5K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-28 19:37:32
የመከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል- ጀነራል ብርሀኑ ጁላ

የመከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ።

የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ነው የመከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማን መቆጣጠሩን ያስታወቁት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቀደም ብለው በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃም “በዚህ ዘመቻችን ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞቻችንና ቅርሶቻችን ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል” ብለዋል።

@newsetv
12.7K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-27 00:04:53 - መከላከያ ሰራዊቱ ከመቐለ በስተሰሜን እንዲሁም በስተደቡብ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀቶች ላይ መድረሱን AFP ጦርነቱን በቅርበት የሚከታተሉ የዲፕሎማሲ ሰዎችን ጠቅሶ ዛሬ ዘግቧል።

- ተመድ ሰዎች የመቐለ ከተማን ለቀው እየወጡ ነው ሲል አስታውቋል።

- በሜካናይዝድ የታገዙ የፌዴራል የመከላከያ ኃይሎች ከመቐለ ከተማ ከ30-40 ኪሎ ሜትር የሚገኙ አካባቢዎች ላይ ሰፊ ጥቃት እንደሰነዘሩ የጀርመን ሬድዮ ገልጿል።

- በትግራይ ክልል ያሉ ሚዲያዎች ዛሬ ስለነበረ ውሎ ምንም ያሉት ነገር የለም።

- በክልሉ ኔትዎርክ ባለመኖሩ መሬት ላይ እየሆነ ስላለው ነገ በቂ መረጃ ማግኘት እየተቻለ አይደለም።

- የትራንስፖርት እና የመገናኛ ችግር በመኖሩ እየተላለፉ ያሉት የጥንቃቄ መልዕክቶች ምን ያህል ሰዎች እንደደረሳቸው እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ተገልጿል።

(የጀርመን ሬድዮ)

@newsetv
13.0K views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ